በዝውውር መስኮቱ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኘው ኤሌክትሪክ ከሳምንት በፊት ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሶ የነበረው ተከላካዩ ተስፋዬ…
2015
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል
ዛሬ ባህር ዳር ላይ በተካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ የካሜሮን…
ኢትዮጵያ በቅድመ ማጣርያው ሳኦቶሜን ትገጥማለች
ዛሬ በሩስያዋ ከተማ ፒተርስበርግ በወጣው የ2018 የአለም ዋንጫ ማጣርያ ድልድል መሰረት ኢትዮጵያ በቅድመ ማጣርያው ሳኦቶሜ ፕሪንሲፔ…
Continue Readingአዳማ ከነማ ምንም ድል ሳያስመዘግብ ከሴካፋ ተሰናበተ
ኢትዮጵያን ወክሎ ወደ ዳሬ ሰላም ያቀናው አዳማ ከነማ ዛሬ ባደረገው የምድቡ 3ኛ ጨዋታ በታንዛንያው አዛም…
ዳሽን ቢራ 7 አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርሟል
አዲስ አሰልጣኝ የሾመው ዳሽን ቢራ 7 አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ ውላቸው የተጠናቀቁ ተጫዋቾችንም ሸኝቷል፡፡ የጎንደሩ ክለብ ካስፈረማቸው…
በሀዋሳ ከነማ የተጫዋች ለውጦች አይኖሩም
አምና በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ያስፈረመው ሀዋሳ ከነማ ዘንድሮ ከአዳዲስ ተጫዋቾች ይልቅ ውል በማደስ ላይ ትኩረቱን አድርጓል፡፡…
ኢትዮጵያ የአለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ተጋጣሚዋን ነገ ታውቃለች
ኢትዮጵያ ለ2018 የአለም ዋንጫ ለማለፍ በሚደረገው የማጣርያ ምድብ ላይ ለመካፈል በቅድሚያ የቅድመ ማጣርያ ጨዋታ ታደርጋለች፡፡…
ፍፁም ገ/ማሪያም ከኤሌክትሪክ ጋር ግንኙነት እንደሌለው አስተባበለ
የቅዱስ ጊዮርጊሱ አጥቂ ፍፁም ገ/ማሪያም ከኤሌክትሪክ ጋር ምንም ዓይነት ድርድር አለማድረጉን ዛሬ ለሶከር ኢትዮጵያ በሰጠው አስተያየት…
ሳላዲን በአልጀሪያ ከፍተኛ ደሞዝ ይከፈለዋል
ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ ባሳለፍነው ሳምንት የግብፁን አል አሃሊን ለቆ የአልጄሪያውን ኤምሲ አልጀርን ተቀላቅሏል፡፡ ሳላ…
ሲዳማ ቡና ዘላለም ታደለን ሲያስፈርም የረዳት አሰልጣኙ ጉዳይ አነጋግሯል
የይርጋለሙ ክለብ ሲዳማ ቡና የአርባምንጭ ከነማ አሰልጣኝ አለማየሁ አባይነህን የአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ረዳት አድርጎ መቅጠሩ…