ኮንፌድሬሽን ካፕ፡ “ለጨዋታው ተዘጋጅተናል” ጋብርኤል አህመድ

የደደቢቱ ጋናዊ አማካይ ጋብርኤል አህመድ ክለቡ ዛሬ ከናይጄሪያው ዋሪ ዎልቭስ ጋር ላለበት ወሳኝ የካፍ ኮንፌድሬሽን ካፕ…

ኮንፌድሬሽንስ ካፕ ፡ ‹‹ በተጋጣሚያችን አጨዋወት ላይ ተመስርተን ዝግጅት አድርገናል ›› ዮሃንስ ሳህሌ

ደደቢት ከናይዴርያው ዋሪ ዎልቭስ ጋር ለሚያደርገው የአንደኛው ዙር የመጀመርያ ጨዋታ በነገው እለት ወደ ስፍፍው የሚያመራ ሲሆን…

ኮንፌዴሬሽንስ ካፕ፡ ደደቢት ነገ ወደ ሌጎስ ይበራል

በአፍሪካ ኮንፌድሬሽንስ ካፕ አንደኛ ዙር ጨዋታ በመጪው ቅዳሜ ከናይጄርያው ዎሪ ዎልቭስ ጋር የሚጫወተው ደደቢት በነገው እለት…

‹‹ የኢትዮጵያ ቡና እና ፉልሃም ጨዋታ ገና አልተረጋገጠም… ››

ኢትዮጵያ ቡና ከእንግሊዙ የቻምፕዮን ሺፕ ክለብ ጋር በጁላይ ወር የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል ተብሎ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን…

ስሬድዮቪች ‹‹ ሚቾ ›› እና አበባው በሂላል በድጋሚ ይገናኛሉ

የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ሰርቢያዊው ሰርድዮቪች ሚሉቲን ‹‹ ሚቾ ›› የሱዳኑን ክለብ አል-ሂላል ለማሰልጠን በይፋ ተስማምተዋል፡፡…

ወንድሜነህ ዘሪሁን አዳማ ከነማን ተቀላቀለ

በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ኤሌከትሪክን የተቀላቀለው ወነድሜነህ ዘሪሁን ክለቡን ለቆ ወደ አዳማ ከነማ ማምራቱ ተነግሯል፡፡ የአጥቂ…

“ከ100ሺህ ያላነሰ ህዝብ ዛሬ ስታዲየም በመገኘት ጨዋታውን ተከታትሏል።” – የአማራ ክልል ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ያየህ አዲስ

  የአዲስ አበባ ስታዲየም 12ተኛውን የአፍሪካ ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮናን ለማዘጋጀት እደሳ እየተደረገለት በመሆኑ ምክኒያት ደደቢት እና…

“ደጋፊውን መካስ ባለመቻላችን ሁላችንም አዝነናል” – በኃይሉ አሠፋ

የ2015ቱ የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ኢትዮጵያን በመወከል ሲሳተፍ የነበረው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአልጄሪያው ኤም ሲ ኤል ኡልማ ጋር…

“በዛሬው ጨዋታ ዕድለኛ አልነበርንም” – የቅዱስ ጊዮርጊሱ አሠልጣኝ ኔይደር ዶስሳንቶስ

የ2006 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ በባህርዳር ከአልጄሪያው ኤም ሲ ኤል…

ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከውድድር ውጪ ሆነ

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን ወክሎ እየተሳተፈ የነበረው ቅዱስ ጊዮርጊስ በባህርዳር ብሄራዊ ስታዲየም ያደረገውን የመልስ ጨዋታ 2ለ1…