ኬንያ በ2018 ለምታስተናግደው የአፍሪካ ሃገራት ዋንጫ (ቻን) የማጣሪያ ጨዋታዎች ድልድል ካፍ ይፋ አድርጓል፡፡ በ2014 እና 2016…
2017
ጋቦን 2017፡ ካሜሮን ከግብፅ በፍፃሜው ይፋለማሉ
የአራት ግዜ የአፍሪካ ቻምፒዮኗ ካሜሮን ጋናን 2-0 በመርታት ከ2008 በኃላ ለመጀመሪያ ግዜ ለፍፃሜ መብቋቷን አረጋግጣለች፡፡ ከጨዋታው…
በኢትዮጵያ ዋንጫ [ጥሎ ማለፍ] የሚሳተፉ የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ታውቀዋል
የኢትዮጵያ ዋንጫ [ጥሎማለፍ] የ2009 የውድድር ዘመን በመጪው የካቲት 11 ይጀመራል፡፡ ከ2001 በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ ከፕሪምየር ሊግ…
በሴቶች ፕሪምየር ሊግ የዛሬ ተስተካካይ ጨዋታዎች ሲዳማ ቡና እና ጌዲኦ ዲላ አሸነፉ
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 1ኛው ዙር መደበኛ መርሃ ግብር ተጠናቆ በሲዳማ ቡና እና አአ ከተማ ዘግይተው…
የሴካፋ ሀገራት ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ በሰኔ ወር ዩጋንዳ ላይ ይዘጋጃል
የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ሀገራት የእግርኳስ ካውንስል (ሴካፋ) ከ10 አመታት በኋላ በአዲስ መልክ ከ17 ዓመት በታች…
ሱራፌል ጌታቸው “ከአአ ከተማ አግባብ ባልሆነ መንገድ የስንብት ደብዳቤ ደርሶኛል ” ይላል
አዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ክለብ በዲሲፕሊን እና ጉዳቶች ምክንያት ተጫዋቾችን እንደቀነሰ ከዚህ ቀደም ማስነበባችን ይታወሳል፡፡ ከተቀነሱት…
ጋቦን 2017፡ ኤሳም ኤል-ሃዳሪ በደመቀበት ምሽት ግብፅ ለፍፃሜ አልፋለች
ግብፅ ከሰባት ዓመት በኃላ በተመለሰችበት የአፍሪካ ዋንጫ ቡርኪናፋሶን በመለያ ምት በማሸነፍ ለፍፃሜ ማለፏን አረጋግጣለች፡፡ ሊበርቪል ላይ…
ሳምሶን አሰፋ ስለ ወቅታዊ ድንቅ አቋሙ እና ግብ ጠባቂነት ይናገራል
ሳምሶን አሰፋ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮው የውድድር ዘመን ጥሩ አቋም እያሳዩ ከሚገኙ ተጫዋቾች አንዱ ነው፡፡ ዘንድሮ…
ሶከር ኢትዮጵያ ሬዲዮ – የረቡዕ ጥር 24 ቀን 2009 ዓ.ም. ፕሮግራም
[embedyt] http://www.youtube.com/watch?v=HNjl3GUq–w[/embedyt] የሶከር ኢትዮጵያዎቹ አብርሃም ገብረማርያም፣ ኦምና ታደለ እና ሚልክያስ አበራ ዛሬ ከ11፡00 እስከ 12፡00…
ፋሲል ከተማዎች በተፎካካሪነት ለመቀጠል በዝውውር ገበያው ይሳተፋሉ
የከፍተኛ ሊግ ቻምፒዮን በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገው ፋሲል ከተማ በመጀመርያዎቹ 2 ወራትን ባልተጠበቀ ሁኔታ ትልልቆቹን…