ቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የመጀመርያውን ቅድመ ማጣሪያ የጅቡቲውን ቴሌኮም በድምር ውጤት 5 – 3 በማሸነፍ ወደ…
2018
ሴቶች 2ኛ ዲቪዝዮን | አቃቂ ቃሊቲ ሲያሸንፍ ልደታ እና ቦሌ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተከናውነው አቃቂ ቃሊቲ ድል ሲያስመዘግብ ልደታ እና…
ሶከር መፅሀፍት | ኢንቨርቲንግ ዘ ፒራሚድ (ምዕራፍ ሁለት – ክፍል አራት)
በዝነኛው እንግሊዛዊ የእግርኳስ ፀኃፊ ጆናታን ዊልሰን የተደረሰውና በእግርኳስ ታክቲክ ዝግመታዊ የሒደት ለውጦች ላይ የሚያተኩረው Inverting the Pyramid:…
Continue Readingአዳማ ከተማ የቀድሞውን ምክትል አሰልጣኝ ወደ ክለቡ መልሷል
በዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዲሱ አሰልጣኝ ሲሳይ አብርሀም እየተመራ እስከ አሁን አንድም ጨዋታ ማሸነፍ ያልቻለውና በወትሮው…
ወልዋሎ የስድስተኛ ሳምንት ጨዋታው የቀን ለውጥ እንዲደረግበት ጠየቀ
በስድስተኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ ቅዳሜ በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን ለመግጠም መርሐ ግብር የወጣለት ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ወደ…
በፕሪምየር ሊጉ ስድስተኛ ሳምንት አንድ ጨዋታ ወደ ሌላ ጊዜ ተሸጋግሯል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዚህ ሳምንት መጨረሻ እንደሚካሄዱ ሲጠበቅ አንድ ጨዋታ ወደ ሌላ ጊዜ…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የእጣ ማውጣት ስነ-ስርአት ዛሬ ተካሄደ
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የ2010 የውድድር ዘመን አፈፃፀምና 19 ክለቦች ተሳታፊ የሚሆኑበት የ2011 የውድድር…
መቐለ 70 እንደርታ በመርሐ ግብር መቆራረጥ ዙርያ ቅሬታውን ገለፀ
መቐለ 70 እንደርታ ሊጉ መቆራረጡ ቡድኑን እየጎዳው መሆኑን በይፋዊ ደብዳቤ ገለፀ። በዚህ ዓመት መጀመርያ ስያሜው ከመቐለ…
የአሰልጣኞች አስተያየት| መከላከያ 0-1 ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ከሜዳው ውጭ መከላከያን 1-0 ማሸነፍ ችሏል።…
ሪፖርት | ወልዋሎ ከሜዳው ውጪ ወሳኝ ድል አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐግብር አዲስአበባ ስታዲየም ላይ መከላከያን የገጠመው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ በአፈወርቅ…