የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ዱራሜ ከተማ በመገኘት በስፍራው የሚገኘው የታዳጊዎች ማሰልጠኛ ማዕከል የጎበኙ ሲሆን ለታዳጊዎቹ የማነቃቂያ…
February 2019
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-2 መቐለ 70 እንደርታ
ድሬዳዋ ላይ የተደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና የመቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ በእንግዳው ቡድን የ 2-1 አሸናፊነት ከተጠናቀቀ…
ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ ከመመራት ተነስቶ ሰባተኛ ተከታታይ ድሉን አጣጥሟል
በ15ኛ ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብር ድሬዳዋ ከተማ መቐለን አስተናግዶ በራምኬል ሎክ አማካይነት መሪ መሆን ቢችልም ከዕረፍት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-0 ኢትዮጵያ ቡና
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር መደበኛ የመጨረሻ መርሃግብሮች ዛሬ ሲካሄዱ መከላከያ ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ ከውጤት ቀውስ…
ሪፖርት | መከላከያ የዓመቱን የመጀመሪያ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
ከ15ኛው ሳምንት ጨዋታዎች መካከል በመጨረሻ የተካሄደው የመከላከያ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በፍቃዱ ዓለሙ ብቸኛ ግብ ጦሩን…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ማክሰኞ የካቲት 5 ቀን 2011 FT መከላከያ 1-0 ኢትዮጵያ ቡና [read more=”ዝርዝር” less=”Read Less”] 64′ ፍቃዱ…
Continue Readingስሑል ሽረዎች አንድ ተጫዋች ሲያስፈርሙ ከአንድ ተጫዋች ጋር ተለያይተዋል
ስሑል ሽረዎች ከሄኖክ ብርሃኑ ጋር በስምምነት ሲለያዩ አሳሪ አልመሃዲን አስፈርመዋል። ባለፈው ዓመት ወልዋሎ ከመከላከያ በነበረው ጨዋታ…
በጅማ አባጅፋር እና ይስሀቅ መኩሪያ ሰጣ ገባ ዙርያ ፌዴሬሽኑ ውሳኔን አሳለፈ
በክረምቱ ጅማ አባጅፋርን በሁለት ዓመት ውል የተቀላቀለው ይስሀቅ መኩሪያ ብዙም ሳይቆይ ከክለቡ መሰናበቱ የሚታወስ ሲሆን ተጫዋቹ ለፌዴሬሽኑ…
የፊፋ እግርኳስ ልማት የምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ፅህፈት ቤት በአዲስ አበባ ተከፈተ
የዓለም አቀፉ የእግርኳስ የበላይ አስተዳዳሪ ፊፋ በ2016 ለጀመረው “ፊፋ ፎርዋርድ” የእግርኳስ ልማት ማስፈፀምያነት በተለያዩ የዓለማችን ሀገራት…
ኢትዮጵያዊያን ኢንተርናሽናል ዳኞች ከፊፋ የተላከላቸውን ባጅ ተቀብለዋል
ኢትዮጵያውያን ኢንተርናሽናል ዳኞች ዛሬ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) የተላከላቸውን …