የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ የጨዋታ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በአዳማ ከተማ እየተካሄድ ሲገኝ በዛሬ የ3ኛ ቀን ጨዋታዎች…

የኢትዮጵያ ከ15 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድንን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ

በኤርትራ አዘጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ላይ ተሳታፊ የሚሆነው የኢትዮጵያ ከ15 ዓመት በታች ብሄራዊ…

ኢትዮጵያን ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን የደሞዝ ጣርያውን ውሳኔ በይፋ ተቃወመ

አሶሴሽኑ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በፃፈው እና ለባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ፣ ለወጣቶች እና ስፖርት ኮምሽን…

ሎዛ አበራ ለማልታው ክለብ ፊርማዋን ለማኖር ነገ ታመራለች

ሎዛ አበራ ለማልታው ክለብ ቢርኪርካራ ፊርማዋን ለማኖር ነገ 7 ሰዓት ትበራለች። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት አጋማሽ ከሲዊድኑ…

ወላይታ ድቻ የሁለት ወጣት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ

አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራን የቀጠረው ወላይታ ድቻ ሁለት የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ ቀላቅሏል። አስቀድሞ አማካዩን ዘላለም…

ለሚ ንጉሴ የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ላይ ለመዳኘት ወደ አስመራ ያመራል

በኤርትራ አስተናጋጅነት የሚከናወነው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ላይ እንዲመሩ ከተመረጡ ዳኞች መካከል ለሚ ንጉሴ ተካቷል።…

በሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ላይ የምድብ ድልድል ለውጥ ተደረገ

በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ በኤርትራ አዘጋጅነት የሚካሄደው የሴካፋ ዋንጫ ነገ በቺቾሮ ስታዲየም ሲጀመር በጅቡቲ መቅረት ምክንያት አዲስ…

ጅማ አባ ጅፋር አዲስ ዋና አሰልጣኝ ቀጠረ

ጳውሎስ ጌታቸው አዲሱ የጅማ አባ ጅፋር አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል። ጅማ አባጅፋሮች ከዘማርያም ወልደጊዮርጊስ ጋር ከተለያዩ በኋላ…

የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን መግለጫ ሰጠ

የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ ከሰዓት ያስጠናውን ጥናት ይፋ ካደረገ በኋላ ለሚዲያ አካላት መግለጫ ሰጥቷል።…

በሊግ አደረጃጀት ዙርያ ያተኮረ የጥናት ውጤት ይፋ ሆነ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ የሚታየውን የሊግ ውድድር አደረጃጀት፣ አሰራር እና የሠው ኃይል ችግሮችን በተመለከተ የጥናት ውጤት ዛሬ…