ሀዋሳ ከተማ ውላቸው ተጠናቆ የነበሩ አራት ተጫዋቾችን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝሟል። ሄኖክ አየለ እና አለልኝ አዘነን…
2019
”… ለዚህኛው ጨዋታ ይበልጥ ተዘጋጅተናል ” ያሬድ ባዬ
የ2019/20 የካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ተሳተፊ የሆነው ፋሲል ከነማ ነገ በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም የቅድመ ማጣርያ የመጀመሪያ…
ቻምፒየንስ ሊግ| መቐለ 70 እንደርታ በካኖ ስፖርት በጠባብ ውጤት ተሸንፈዋል
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ለማድረግ ወደ ኢኳቶርያል ጊኒ ማላቦ ያመሩት የተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ነገ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታን ይመራሉ
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ነገ ከሚደረጉ ጨዋታዎች መካከል ጅቡቲ ላይ የሚደረገውን ጨዋታ አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመሩታል። ነገ…
” አሸንፈን ለመመለስ በሙሉ አቅማችን እንፋለማለን” የአዛም አሰልጣኝ ኤቲዬን ንዳዪቭጊጄ
በታንዛንያ ዳሬ ሰላም መቀመጫቸውን ያደረገው አዛሞች በኮንፌደሬሽን ዋንጫ ከፋሲል ከነማ ጋር ላለበት የቅድመ ማጣርያ ዙር ጨዋታ…
” ጨዋታውን እዚሁ ጨርሰን ለመሄድ ሁላችንም በቁርጠኝነት ተነስተናል። ” ኃይሉ ነጋሽ
የ2011 የኢትዮጵያ ዋንጫን አሸንፎ በካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ተሳተፊ የሆነው ፋሲል ከነማ ነገ 10 ሰዓት ላይ በባህር…
ካኖ ስፖርት አካዳሚ ከ መቐለ 70 እንደርታ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ቅዳሜ ነሐሴ 4 ቀን 2011 FT’ ካኖ ስፖርት አ. 2-1 መቐለ 70 እ. 30′ ኦቢያንግ 81′…
Continue Readingየኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ነገ ይጀምራል
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በስድስት ቡድኖች መካከል ከነሐሴ 5-15 ድረስ በአዳማ ከተማ…
ስሑል ሽረ በቀጣይ ዓመት ጨዋታዎቹን በሜዳው እንደሚያከናውን አስታወቀ
ስሑል ሽረ ለቀጣይ ዓመት የሚጫወትበት ሜዳ ደረጃን የማሻሻል ሥራ ለመጀመር የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ። በ2011…
ወልቂጤ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የአራት ነባሮችን ውል አድሷል
ወልቂጤ ከተማ አሳሪ አልማህዲን ወደ ቡድኑ ሲቀላቅል አራት ነባር ተጫዋቾች ውላቸው ታድሶላቸዋል። ከዚህ ቀደም ለወልዋሎ እና…