ሪፖርት | መቐለ ከወልዋሎ አቻ ተለያይቶ ከአስር ተከታታይ ድል በኋላ ነጥብ ጥሏል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ትግራይ ስታድየም ላይ መቐለ 70 እንደርታን ከ ወልዋሎ ያገናኘው ጨዋታ በአቻ…

ከፍተኛ ሊግ ሀ | ሰበታ ከተማ መሪነቱን ሲያጠናክር ተከታዮቹ ነጥብ ጥለዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ከእረፍት በኋላ በ12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሲጀመር ሰበታ ከተማ መሪነቱን ያጠናከረበትን ድል አስመዝግቧል። ተከታዮቹ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሐሙስ መጋቢት 26 ቀን 2011 FT ኢትዮጵያ ቡና 3-1 ደደቢት [read more=”ዝርዝር” less=”Read Less”] 10′ ክሪዚስቶም…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

የዛሬ ቅድመ ዳሰሳችን የመጨረሻ ትኩረት የሀዋሳ እና የፋሲል ጨዋታ ነው። አምስት እና አራተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት…

አአ U-17 | መከላከያ፣ አዳማ ከተማ እና ቅዱሰ ጊዮርጊስ አሸንፈዋል

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ17 ዓመት በታች ውድድር 4ኛ ሳምንት ዛሬ ሦስት ጨዋታዎች ሲካሄዱ መከላከያ፣ አዳማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ደቡብ ፖሊስ 1-0 ድሬዳዋ ከተማ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ደቡብ ፖሊስ ሀዋሳ ላይ ድሬዳዋን አስተናግዶ በሄኖክ አየለ ግሩም የግንባር ኳስ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ

የነገው የትግራይ ስታድየም ጨዋታ ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት ነው። የሊጉ መሪዎች ነገ 09፡00 ላይ ወልዋሎ ዓ/ዩን የሚያስተናግዱበት…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ባህር ዳር ከተማ

ነገ ከሚደረጉ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ሽረ እና ባህር ዳርን የሚያገናኘውን ጨዋታ እንዲህ ዳሰነዋል። ወራጅ ቀጠና…

ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ አራተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታ ደቡብ ፖሊስ በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን ገጥሞ ተቀይሮ በገባው ሄኖክ አየለ…

ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር ከሜዳው ውጪ መከላከያን ረምርሟል

አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ጅማ አባ ጅፋርን ያስተናገደው መከላከያ 4ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። በሁለተኛው ዙር ጅማሮ…