የውጭ ሀገር ግብጠባቂዎች በሊጋችን እና ከውጭ በሚመጡ አሰልጣኞች ዙርያ ከኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ጋር አጭር ቆይታ አድርገናል።…
August 2020
ባህር ዳር ከተማ 3ኛ ተጫዋቹን ወደ ቡድን ለመቀላቀል ተስማምቷል
ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ከቀናት በፊት ወደ ቡድኑ ለመቀላቀል ከስምምነት የደረሰው ባህር ዳር ከተማ ከደቂቃዎች በፊት ተጨማሪ…
የሴቶች ገፅ | ቆይታ ከኮከቧ ሴናፍ ዋቁማ ጋር…
በዛሬው የሴቶች ገፅ አምዳችን የአዳማ ከተማ እና የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ኮከብ ሴናፍ ዋቁማን እንግዳ አድርገናታል።…
ባህር ዳር ከተማ የግብ ጠባቂውን ውል አራዘመ
ከሰሞኑ የነባር ተጫዋቾቻቸውን ውል በማራዘም የተጠመዱት ባህር ዳር ከተማዎች ማምሻውን ደግሞ የፅዮን መርዕድን ውል አራዝመዋል፡፡ ከአርባምንጭ…
ዘውዱ መስፍን የት ይገኛል?
በክለብ ደረጃ ለበርካታ ትላልቅ ክለቦች የተጫወተው ግብ ጠባቂው ዘውዱ መስፍን አሁን የት ይገኛል? በሜዳ ውስጥ በሚያሳያቸው…
ኢንቨርቲንግ ዘ ፒራሚድ | ምዕራፍ አስር – ክፍል ስድስት
ጆናታን ዊልሰን Inverting the Pyramid: The History of Football Tactics የአማርኛ ትርጉም ምዕራፍ አስር ላይ ደርሷል።…
Continue Reading“ቅዱስ ጊዮርጊስን ማገልገል ለኔ ትልቅ ክብር ነው” አዳነ ግርማ
የእግርኳስ ጅማሮውን በሀዋሳ ከነማ አድርጎ በቅዱስ ጊዮርጊስ ገኖ መውጣት የቻለው ኮከቡ አዳነ ግርማ ዳግም ፈረሰኞቹን በአሰልጣኝነት…
ሰበታ ከተማ የወጣቱን ተከላካይ ውል አራዘመ
ሰበታ ከተማዎች የመስመር ተከላካዩ ኃ/ሚካኤል አደፍርስን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝመዋል፡፡ ከሰበታ ከተማ የታዳጊ ቡድን የተገኘው ኃይለሚካኤል…
ጅማ አባጅፋር አዲስ የክለቡ የበላይ ጠባቂ አገኘ
የጅማ አባ ጅፋር ተጫዋቾች፣ የክለቡ አመራሮች እና ደጋፊዎች እጅግ ተስፋ የጣሉባቸው አዲስ የበላይ ጠባቂ ወደ ክለቡ…
ሰበታ ከተማ የነበረበትን ችግር ከነገ ጀምሮ እንደሚፈታ አስታወቀ
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና በተጫዋቾቹ ሲወቀስ የከረመው ሰበታ ከተማ የነበረበትን ችግር ከነገ ጀምሮ ለመፍታት ማቀዱን ለሶከር…