ሲዳማ ቡና ከዩጋንዳዊው አማካይ ጋር ተስማማ

ዩጋንዳዊው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ያስር ሙገርዋ ለሲዳማ ቡና ለመጫወት ተስማማ፡፡ በኢትዮጵያ አቆጣጠር 2009 ላይ የደቡብ አፍሪካው…

አዳማ ከተማ የሁለት ተጫዋቾች ውል ለማራዘም ተስማማ

ሚካኤል ጆርጅ እና ዱላ ሙላቱ ከአዳማ ከተማ ጋር ለመቀጠል ተስማሙ። ከዚ ቀደም በሙገር ሲሚንቶ፣ ሲዳማ ቡና፣…

የሴቶች ገፅ | ቆይታ ከእመቤት አዲሱ ጋር…

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በክለብ እና ብሔራዊ ቡድን ደረጃ ምርጥ ብቃቷን እያሳየች የምትገኘው እመቤት አዲሱ ከሶከር ኢትዮጵያ…

5ኛው የቡና የቤተሰብ ሩጫ ዛሬ ታስቦ ውሏል

ለ5ኛ ጊዜ የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ በተለያዩ የበጎ አድራጎት ሥራዎች ታጅቦ ታስቦ ውሏል። ከ2008 ጀምሮ…

የግል አስተያየት | ብቁ ግብ ጠባቂዎችን ማፍራት ለምን ዳገት ሆነብን?

ሰሞኑን በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን የስፖርት ፕሮግራሞች ላይ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራህቱን ጨምሮ ሌሎችም የእግርኳስ ባለሞያዎች ከአፍሪካ ሃገራት…

Continue Reading

የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ከአበባየው ዮሐንስ ጋር

ከ2011 ጀምሮ በሲዳማ ቡና እየተጫወተ የሚገኘው አማካዩ አበባየው ዮሐንስ የዛሬው የዘመናችን ከዋክብት አምድ ዕንግዳችን ሆኗል። ትውልድ…

ድሬዳዋ አማካይ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማማ

ብርቱካናማዎቹ የመሀል ሜዳ ተጫዋች የሆነው ሙሉቀን አይዳኝን አራተኛ ፈራሚ ለማድረግ ተስማሙ፡፡ እግርኳስን በድሬዳዋ የጀመረው ይህ አማካይ…

ሲሳይ ዴኔቦ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል?

የቀድሞው የኢትዮጵያ ወጣት ብሔራዊ ቡድን አጥቂ እና ላለፉት አምስት ዓመታት በከባድ ጉዳት ከእግር ኳሱ የተገለለው ሲሳይ…

ኢንቨርቲንግ ዘ ፒራሚድ | ምዕራፍ አስር – ክፍል ስምንት

ጆናታን ዊልሰን Inverting the Pyramid: The History of Football Tactics የአማርኛ ትርጉም ምዕራፍ አስር ላይ ደርሷል።…

Continue Reading

ድሬዳዋ ከተማ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ

ብርቱካናማዎቹ ግብ ጠባቂው ሀምዲ ጠፊቅን ሦስተኛ አዲስ ተጫዋች ለማድረግ ተስማምተዋል፡፡ በድሬዳዋ ከተማ 2010 መጫወት የጀመረው ይህ…