የዳኞች ገፅ | በደጋፊ ተፅዕኖ የማይወድቀው የቀድሞ ፌደራል ዳኛ ሰለሞን ዓለምሰገድ

በሰማንያዎቹ ውስጥ ከታዩ አይረሴ ዳኞች መካከል አንዱ ነው። በተክለ ቁመናው ቀጭን እና ረዘም ያለ ነው። ድፍረት…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በሳምንቱ መጀመርያ ይፋ ይሆናል

ሰሞኑን ሲያነጋግር የቆየው የዋልያዎቹ ቀጣይ አሰልጣኝ ሹመት ሰኞ በሚሰጥ ጋዜጣዊ መግለጫ እልባት እንደሚያገኝ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ እግር…

“ጠንክረን ከሰራን ያሰብንበት እንደርሳለን” ተስፈኛው አጥቂ አቤል ነጋሽ

በመከላከያ ከታዳጊ ቡድን አንስቶ በየዓመቱ በሚያሳየው ተከታታይ እድገት አቅሙን በማሳየት ወደ ዋናው ቡድን ማደግ የቻለው ተስፋኛው…

ለቀድሞ ተጫዋች የድጋፍ ጥሪ ቀረበ

የኢትዮጵያ ተጫዋች ማኅበር ለቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድንቅ ተጫዋች ተስፋሁን ጋዲሳ (ኮል) የድጋፍ ጥሪ አቅርቧል። በኢትዮጵያ…

የፌዴሬሽኑ ቴክኒክ ኮሚቴ ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት ጥያቄ አቀረበ

የፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ በአሰልጣኝ ቅጥር ዙርያ የተጠየቀውን ምክረ ሀሳብ አቅርቦ ውድቅ የተደረገበት ቴክኒክ ኮሚቴ ጋዜጣዊ መግለጫ…

ፌዴሬሽኑ የከፍተኛ እና አንደኛ ሊግ ክለቦች የደመወዝ ጣሪያውን ማንሳት ከፈለጉ የውይይት መድረክ አመቻቻለሁ ብሏል

“ከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ ላይ ያሉ ክለቦች በደሞዝ ጣርያው ላይ ጥያቄ አለኝ ካሉ መድረክ አመቻችተን…

ሶከር ታክቲክ | የ”ሦስተኛው ተጫዋች” ታክቲካዊ አጠቃቀም

ጸሀፊ፦ ቶቢያስ ኻን ትርጉም፦ ደስታ ታደሰ … ካለፈው ሳምንት የቀጠለ “የሦስተኛው ተጫዋች” ስትራቴጂያዊ አጠቃቀም ንድፈ-ሐሳብን በተቀናጀ…

Continue Reading

“ክለቦች ዘንድሮ የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ከአንድ ዓመት በላይ ማስፈረም አይችሉም”

የትኛውም ክለብ ዘንድሮ ከአንድ ዓመት የውል ዘመን በላይ የውጪ ተጫዋቾች ማስፈረም እንደማይችል ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ…

DSTv የፕሪምየር ሊጉ የቀጥታ ስርጭት መብት ጨረታው አሸናፊ ሆኗል

የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ለማስተላለፍ በወጣው ጨረታ መሠረት DSTv ቀዳሚ የሆነበትን ከፍተኛ ገንዘብ በማቅረቡ አሸናፊ…

የይሁን እንደሻው ማረፊያ ዐፄዎቹ ሆነዋል

ፋሲል ከነማ የአማካይ ሥፍራ ተጫዋቹ ይሁን እንደሻውን አስፈርሟል። በተቋረጠው የ2011 የውድድር ዓመት በሀዲያ ሆሳዕና በግሉ ጥሩ…