የኮሮና ወረርሺኝን ተከትሎ የዝውውር ወቅት መፋለስ የሚያጋጥመው መሆኑን ተከትሎ የኢትዮጵያ የክረምት የዝውውር መስኮት መቼ ይከፈታል የሚለውን…
2020
ውበቱ አባተ በሰበታ ከተማ ለመቆየት ቅድመ ሁኔታዎች አስቀመጡ
የሰበታ ከተማው አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በክለቡ ለመቆየት ሊሟሉ የሚገባቸውን ቅድመ ሁኔታዎች አሳውቀዋል። ፋሲል ከነማን በመልቀቅ ወደ…
መከላከያ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ
በከፍተኛ ሊግ እየተወዳደረ የሚገኘው መከላከያ ዮሐንስ ሳህሌን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ቀጥሯል። ክለቡ በዚህ ሳምንት ከዘላለም ሽፈራው…
የአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ቀጣይ ማረፊያ በቅርቡ ይታወቃል
ላለፉት ሁለት ዓመታት ከምዓም አናብስት ጋር ቆይታ በማድረግ ቡድኑ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ እንዲያነሳ ያስቻሉት አሰልጣኝ ገብረመድህን…
ባህር ዳር ከተማ የአሰልጣኙን ውል አራዘመ
አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ በባህር ዳር ከተማ ለተጨማሪ ጊዜ ለመቆየት ውላቸውን አራዝመዋል። ባለፈው ክረምት ባህር ዳር ከተማን…
ወልዋሎ ለተጫዋቾቹ ደሞዝ ከፈሏል
ቢጫ ለባሾቹ የተጫዋቾች ደሞዝ ከፍለው መጨረሳቸው ሲገለፅ ተጫዋቾቹም የሁለት ወር ደሞዛቸውን በስምምነት መተዋቸው ታውቋል። ደሞዝ ካልከፈሉ…
ካሣዬ አራጌ በቅርቡ ወደ ሀገር ቤት ይመለሳል
የኢትዮጵያ ቡናው አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ ወደ በቀጣይ ጊዜያት ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመለስ ያገኘቸው መረጃ ያመለክታል። አሰልጣኝ ካሣዬ…
ፕሪምየር ሊጉ እና ፌዴሬሽኑ በፎርማት ለውጥ ዙርያ መከሩ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እና የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኩባንያ ሰሞኑን ስብሰባ ማድረጋቸው ታውቋል። የስብሰባው…
መከላከያ እና ዋና አሰልጣኙ ተለያይተዋል
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ መከላከያ ከዋና አሰልጣኙ ዘላለም ሽፈራው ጋር መለያየቱ ታውቋል። ወደ ከፍተኛ ሊጉ ወርዶ ውድድሩ…
ኢትዮጵያ ቡና የተጫዋቾቹን ውል አድሷል
ኢትዮጵያ ቡና የውል ዘመናቸው የተጠናቀቁ ሦስት ተጫዋቾችን ውል ለማደስ ከስምምነት ላይ መድረሱ ታውቋል። አማኑኤል ዮሐንስ፣ አሕመድ…