ስለ አህመድ ጁንዲ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች

በወቅቱ የነበሩ አሰልጣኞች ለብሔራዊ ቡድን የመጫወት ዕድል የነፈጉትና እግርኳስ እስካቆመበት ጊዜ ድረስ አቋሙን ጠብቆ ለከፍተኛ ጎል…

የቤተሰብ አምድ | ከኳስ ሜዳ ሠፈር የተገኘው ቤተሰብ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ከአንድ ቤተሰብ ወጥተው የስኬት መንገድን የተጓዙ በርካታ ተጫዋቾችን ተመልክተናል፡፡ በዛሬው የቤተሰብ አምዳችንም…

መንግሥቱ ወርቁ ሲታወሱ (፩) | ከቋራ እስከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

በሕይወት የሌሉ የእግርኳስ ሰዎችን በምናስታውስበት አምዳችን የቀድሞውና በበርካቶች ዘንድ የምንጊዜም ታላቅ እግርኳስ ተጫዋች እንደሆኑ የሚነገርላቸው መንግሥቱ…

ተስፈኛው የመሐል ተከላካይ ዳዊት ወርቁ …

” በትልቅ ደረጃ መጫወት እፈልጋለሁ” ትውልድ እና እድገቱ ባህር ዳር ከተማ፣ ህዳር 11 የተባለ ሰፈር ነው።…

ዕድሉ ደረጄ የአውሮፓ የአሰልጣኞች ስልጠናን መውሰድ ጀመረ

በእግርኳስ ተጫዋችነት ዘመኑ ያሳካውን ስኬት በአሰልጣኝነቱም ለመድገም እየተንደረደረ የሚገኘው ዕድሉ ደረጄ በአውሮፓ ከፍተኛ የሆነውን ስልጠና መውሰድ…

በታላላቅ የእግርኳስ ሰዎች የተሰጠው የኦንላይን የአሰልጣኞች ስልጠና ትላንት ምሽት ተከናውኗል

በኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ የግል ጥረት እና አስተባባሪነት የተዘጋጀ የማነቃቂያ ስልጠና ትላንት ምሽት ለበርካታ የሃገራችን አሰልጣኞች ተሰጥቷል።…

“የዘመናችን ከዋክብት ገፅ” ከፍፁም ዓለሙ ጋር…

የባህር ዳር ከተማው ፍፁም ዓለሙ የዛሬው የዘመናችን ከዋክብት ገፅ እንግዳ ነው። በደሴ ከተማ ልዩ ስሙ ዶልፊን…

“ኤልፓን ከመውደዴ የተነሳ ለበሽታ ተዳርጌያለሁ ” አንጋፋው የኤሌክትሪክ የልብ ደጋፊ በቀለ ሄኒ (ኮረንቲ)

ውድ የሶከር ኢትዮጵያ ቤተሰቦች! የሜዳው ድምቀት የሆናችሁትን እናተን ደጋፊዎችን አሳታፊ ለማድረግ በማሰብ አሁን ደግሞ የደጋፊዎች ገፅ…

የሥዩም ተስፋዬ የሱዳን ኦምዱርማን ትውስታ

” አበባው ቡታቆ በረጅሙ ሲልካት የተከላካዩ እና የግብ ጠባቂውን አቋቋም አይቼ በግንባሬ አስቆጠርኳት…” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

የኮምቦልቻ የዳኞች እና ታዛቢዎች ሙያ ማኅበር ድጋፍ አደረገ

በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ቀውስ እያስከተለ የሚገኘውን የኮሮና ቫይረስ ሀገራችንም እያስከተለ የሚገኘውን ተፅዕኖ ለመቀነስ በስፖርቱ ዘርፉ…