ሁለቱ በኢትዮጵያ ቡና ይጫወታሉ። አንደኛው ወንድማቸው ደግሞ በአንደኛ ሊግ እየተጫወተ ይገኛል። በአንድ ቤተሰብ ውስጥ የሚገኙ እነዚህ…
2020
በስታዲየም ዙርያ ላሉ የጎዳና ነዋሪዎች ለአንድ ወር የሚቆይ የምገባ ስርአት ሊጀመር ነው
የተለያዩ ግለሰቦች እና ተቋማት የኮሮና ወረርሽኝ ተፅእኖን ተመቀነስ የሚረዳ ድጋፍ ማድረጋቸውን ሲቀጥሉ 300 ለሚሆኑ የጓዳና ነዋሪዎች…
ሙላለም ጥላሁን የት ይገኛል ?
በአዲሱ የኢትዮጵያ ሚሌኒየም በእግርኳሱ ብቅ ካሉ ጥሩ አጥቂዎች መካከል አንዱ የሆነው ሙሉዓለም ጥላሁን የት ይገኛል ?…
ሁለት የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ድጋፍ አድርገዋል
በከፍተኛ ሊግ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት አቃቂ ቃሊቲ እና የካ ክፍለ ከተሞች በቴሌግራም ከቡድን አባላቶቻቸው ጋር ግንኙነት…
ፋሲል ከነማ በቴሌግራም እና ቪዲዮ ኮንፈረንስ ከቡድን አባላቶቹ ጋር ግንኙነት ጀምሯል
ፋሲል ከነማዎች የተጫዋቾችን የቡድኑን መንፈስ ለማነቃቃት የቴሌግራም ግሩፕ እና የቪዲዮ ኮንፈረንስ ጀምረዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከተቋረጠ…
የአንድ ቤተሰብ ሦስት ተጫዋቾች ወግ
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በተገታበት በዚህ ወቅት በፕሪምየር ሊጉ እየተጫወቱ የሚገኙ ሦስት ወንድማማቾች ጊዜያቸውን በምን…
ሰበታ ከተማ ሜዳውን የማሻሻል ሥራ አጠናቋል
የሰበታ ስታዲየም የማሻሻያ ሥራዎች ተሰርተው መጠናቀቃቸውን ተከትሎ የይሁንታ ፈቃድ እንዲያገኝ የፕሪምየር ሊጉ ኩባንያ ሜዳውን በአካል እንዲጎበኝ…
ሲዳማ ቡና ከነገ ጀምሮ ወደ ልምምድ ይመለሳል
ሲዳማ ቡናዎች ከነገ (ማክሰኞ) ወደ ልምምድ ይመለሳሉ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ሌሎች ውድድሮች ዓለማችንን እያሰጋ ባለው…
ኢንቨርቲንግ ዘ ፒራሚድ | ምዕራፍ ዘጠኝ – ክፍል ሁለት
የጆናታን ዊልሰን Inverting the Pyramid: The History of Football Tactics የአማርኛ ትርጉም ማቅረባችንን ቀጥለን በዛሬው መሠናዶ…
Continue Readingሀዋሳ ከተማ አዲስ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሾመ
ሀዋሳ ከተማ አቶ ሁቴሳ ኡጋሞን ዋና ሥራ አስኪያጅ በማድረግ ሾሟል፡፡ በቅርቡ ለረጅም ዓመታት በዋና ሥራ አስኪያጅነት…

