ለኢትዮጵያ መድን፣ ደቡብ ፖሊስ፣ ኦሜድላ እና ለብሔራዊ ቡድኑ በግብጠባቂነት ያገለገለው ይልማ ከበደ (ጃሬ) የስፖርት ቤተሰቡን ድጋፍ ጠይቋል።…
2020
“በቅዱስ ጊዮርጊስ ደስተኛ ብሆንም በውሰት ወደ ወልቂጤ አምርቻለው” አሜ መሐመድ
በቅዱስ ጊዮርጊስ ሦስት ዓመት ቆይታ ያደረገው እና በቅርቡ ወደ ወልቂጤ ከተማ ለመመምራት የተስማማው አሜ መሐመድ ስላለው…
በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው አይቮሪ ኮስት የወዳጅነት ጨዋታ ልታደርግ ነው
በምድብ 11 ከኢትዮጵያ፣ ማዳጋስካር እና ኒጀር ጋር የተደለደለችው አይቮሪ ኮስት በመስከረም ወር መጨረሻ የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ…
ስለ ስምዖን ዓባይ ሊያውቋቸው የሚገቡ ዕውነታዎች
ለሀገሪቱ ትላልቅ ቡድኖች መጫወት ችሏል። ተከላካዮች አታሎ የማለፍ ብቃቱ፣ በፍጥነት የሚወስናቸው ውሳኔዎች እና ጎል ለማስቆጠር የነበረው…
Continue Reading“ለፋሲል ከነማ ደጋፊ ትልቅ ክብር አለኝ” ሽመክት ጉግሳ
አስቀድሞ ከፋሲል ከነማ ጋር ውሉን ለማደስ ከስምምነት ደርሶ በዛሬው ዕለት ደግሞ ለቀድሞ ክለቡ ወላይታ ድቻ የመስማማቱን…
የኢትዮጵያ ክለቦች በአህጉራዊ ውድድር ላይ አይሳተፉም?
በዚህ የውድድር ዓመት በካፍ ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ ክለቦች እንደሌሉ ቢወሰንም በቀጣይ የኢትዮጵያ ክለቦች በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ…
ሀዋሳ ከተማ የእገዳ ውሳኔ ተላለፈበት
በቀድሞ ተጫዋቹ ገብረመስቀል ዱባለ በቀረበበት ክስ የተወሰነበትን ውሳኔ ተግባራዊ አላደረገም በሚል ሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት ማንኛውም…
“የዘመኑ ከዋክብት ገፅ” ከወንድሜነህ ደረጄ ጋር …
ወደ ኢትዮጵያ ቡና በመጣበት በመጀመርያ ዓመቱ ጥሩ ብቃት ያሳየው ወንድሜነህ ደረጄ የዛሬ የከዋክብት ገፅ እንግዳችን ነው።…
“አቡበከር እና ሚኪያስ የኢትዮጵያ እግርኳስን አንድ ምዕራፍ አሻግረውታል” አቶ ገዛኸኝ ወልዴ
ኢትዮጵያ ቡና ዛሬ የሁለቱን ወጣት ተጫዋቾች አቡበከር እና ሚኪያስን ኮንትራት ረዘም ላለ ጊዜ ማራዘሙ ይታወቃል። ይህ…
ወላይታ ድቻ የአምስተኛ ተጫዋቹን ውል አራዘመ
ፀጋዬ አበራ ለተጨማሪ ዓመት በክለቡ ለመቆየት ቅድመ ስምምነት ፈፅሟል፡፡ ከአርባምንጭ ከተማ የታዳጊ ቡድን እስከ ዋናው ድረስ…