በኮቪድ ምክንያት አስራ ስምንት ዳኞች ተይዘዋል በማለት በተሰጠው ውጤት የተጠራጠሩት ዳኞች ሀረማያ ዩኒቨርስቲ ሲሄዱ ውጤቱ ሌላ…
April 2021
ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/sidama-bunna-fasil-kenema-2021-04-18/” width=”100%” height=”2000″]
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ
10፡00 ሲል ከሚጀምረው ጨዋታ በፊት እነኚህ መረጃዎችን እንካችሁ ብለናል። ከደቂቃዎች በፊት ዝናብ ማስተናገድ የጀመረችው ድሬዳዋ አሁንም…
” አንድነት፣ ፍላጎት፣ መተሳሰብ እና ተነሳሽነት የቡድናችን ጥንካሬ ነበር” – አቡበከር ወንድሙ (አዲስ አበባ ከተማ)
አቡበከር ወንድሙ ይባላል። ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ፉሪ አካባቢ ነው። በታዳጊነቱ ከትምህርት ቤት ውድድር ጅማሮውን ያደረገው…
“የከፍተኛ ሊግ ውድድር ምን እንደሚፈልግ ማወቄ ጠቅሞኛል”- አሰልጣኝ እስማኤል አበቡከር
አዲስ አበባ ከተማን ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲመለስ ካስቻለው አሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር ጋር ቆይታ አድርገናል። እስማኤል…
ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ነገ ምሽት የሚደረገውን ተጠባቂው የሸገር ደርቢን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። የውድድር ዓመቱን አራተኛ ሽንፈት በሀዋሳ ከተማ ካስተናገዱ…
ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ
የ19ኛው ሳምንት የማሳረጊያ ቀን ቀዳሚ በሆነው ጨዋታ ዙሪያ እነዚህን ነጥቦች አንስተናል። በሰንጠረዡ የታች እና የላይኛው ፉክክር…
የከፍተኛ ሊግ ውሎ| አአ ከተማ ሲያረጋግጥ መከላከያ ተቃርቧል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ አንድ እና ሁለት ጨዋታዎች ተከናውነው አዲስ አበባ ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን ሲያረጋግጥ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 1-1 ድሬዳዋ ከተማ
ጥሩ ፉክክር አስተናግዶ አንድ አቻ ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ቆይታ አድርገዋል።…
ሪፖርት | ማራኪ የነበረው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ምሽት ላይ የተጋናኙት ባህር ዳር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ከከፍተኛ ፍልሚያ በኋላ 1-1 ተለያይተዋል። ሁለቱም ተጋጣታሚዎች…