ሪፖርት | ዋልያዎቹ ለመጀመሪያ ጊዜ ባህር ዳር ላይ እጅ ሰጥተዋል

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድቡን ሦስተኛ ጨዋታ ከደቡብ አፍሪካ ጋር ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 3-1 ተሸንፏል። በባህር…

የዋልያዎቹ የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል

ከሰዓታት በኋላ የደቡብ አፍሪካ አቻውን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ አሠላለፍ ታውቋል። ኳታር ለምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ…

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ዕሁድ ይጠናቀቃል

በሲዳማ ክልል እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በጎፈሬ የትጥቅ አምራች ተቋም ስፖንሰር አድራጊነት ሲደረግ የከረመው የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ…

የዋልያዎቹ አሠልጣኝ እና አምበል ስለ ነገው ጨዋታ መግለጫ ሰጥተዋል

👉”ተጫዋቾቻችን በጥሩ መነሳሳት እና ጤንነት ላይ ይገኛሉ” ውበቱ አባተ 👉”ታፈሰ ሰለሞን ጥሪ በተደረገለት ወቅት መገኘት አልቻለም…

ለፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቋል

👉”የሊግ አክሲዮን ማህበሩ መሰል ስልጠናዎችን የማዘጋጀት ስልጣን የለውም” – መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ 👉”የእግርኳሳችን ደረጃ ለማሻሻል…

“የመጫወቻ ሜዳው ለመጫወት አይመችም፤ ከዚህ በላይ ጥሩ ሜዳ ያስፈልግ ነበር” ሁጎ ብሩስ

በነገው ዕለት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ለመግጠም እየተዘጋጁ ያሉት ደቡብ አፍሪካዎች በአሠልጣኛቸው እና አምበላቸው አማካኝነት መግለጫ ሰጥተዋል።…

ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ከነገው ወሳኝ ጨዋታ በፊት ልምምዳቸውን ሰርተዋል

ነገ 10 ሰዓት የዓለም ዋንጫ የምድብ ሦስተኛ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት የኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች…

የአፍሪካ ዋንጫ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጣ ነው

ኢትዮጵያ ከወራት በኋላ የሚጀመረው የአህጉሪቱ ትልቅ ውድድር ዋንጫ ለዕይታ ይቀርብባታል። ላለፉት 70 ዓመታት በኢትዮጵያ ሲሰራ የቆየው…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ከደቂቃዎች በፊት ባህር ዳር ገብተዋል

በነገው ዕለት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ወሳኝ ጨዋታ የሚያደርገው የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን ባህር ዳር ገብቷል።…

ዐፄዎቹ ለበጎ አላማ ከቡናማዎቹ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ አሸንፈዋል

በአማራ ክልል በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች ለገቢ ማሰባሰቢያነት እንዲውል በፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል የተደረገው ጨዋታ…