ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ አራት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮችን ውል አድሷል

የቀድሞው አሰልጣኙ አላምረው መስቀሌን በድጋሚ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ የሾመው ሀላባ ከተማ ነባር እና አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ…

ዋልያዎቹ በሚሳተፉበት የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ላይ አዲስ ህግ ወጥቷል

ከስምንት ዓመታት በኋላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሚሳተፍበት የአፍሪካ ዋንጫ ላይ የተጫዋቾች ቁጥርን የተመለከተ አዲስ ህግ መውጣቱ…

ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና

እጅግ በከፍተኛ ጉጉት የሚጠበቀው የሸገር ደርቢን ጨዋታ እንደሚከተለው ቃኝተነዋል። በሀገራችን ከሚደረጉ የደርቢ ጨዋታዎች መካከል ግንባር ቀደሙ…

Continue Reading

የሉሲዎቹ አሠልጣኝ እና አምበል ከነገው ጨዋታ በፊት መግለጫ ሰጥተዋል

“በቻልነው አቅምም ጨዋታው ላይ ጎሎችን አግብተን ለማሸነፍ እንጥራለን” ብርሃኑ ግዛው “እኔ፣ ሴናፍ እና መዲና በአሁኑ ሰዓት…

ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ መከላከያ

ነገ 9 ሰዓት የሚደረገውን የሰበታ እና መከላከያን ጨዋታ የተመለከተ ዳሰሳ እንደሚከተለው ተሰናድቷል። በአሠልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የሚመራው…

Continue Reading

ሉሲዎቹ ከነገው ወሳኝ ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምዳቸውን ሰርተዋል

ነገ 10 ሰዓት ከዩጋንዳ አቻቸው ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታቸውን አዲስ አበባ ላይ የሚያደርጉት ሉሲዎቹ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-1 ፋሲል ከነማ

የምሽቱ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የነበረው የአሰልጣኞች እና የሱፐር ስፖርት ቆይታ ይህንን ይመስል ነበር። አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ…

የፈረሰኞቹ አሠልጣኝ ወደ ሀገራቸው አምርተዋል

ከወራት በፊት ቅዱስ ጊዮርጊስን የተቀላቀሉት ዝላትኮ ክራምፖቲች ወደ ሰርቢያ ማምራታቸውን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። የ27 ጊዜ የኢትዮጵያ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ሁለተኛ ድል አሳክተዋል

ምሽት ላይ የተደረገው የወልቂጤ ከተማ እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ በበዛብህ መለዮ ብቸኛ ግብ ፋሲልን ባለድል አድርጎ…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ወልቂጤ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

የምሽቱ ጨዋታን የተመለከቱ መረጃዎችን ተካፈሉ ! ዮናስ በርታ እና ረመዳን የሱፍን በጉዳት እና ቅጣት ያጡት ወልቂጤዎች…