ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ

የነገ ምሽቱን ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንደሚከተለው ተመልክተናል። ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለቀናት ከመቋረጡ ቀደም ብሎ…

Continue Reading

በአዳማ ከተማ ሲሰጥ የነበረው የዲ ላይሰንስ ስልጠና ተጠናቀቀ

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በኦሮሚያ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስተባባሪነት ከኅዳር 1 ጀምሮ በአዳማ ከተማ ለሠላሳ…

ቅድመ ዳሰሳ | አርባምንጭ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች ለ20 ቀናት ከተቋረጠ በኋላ በነገው ዕለት የአራተኛ ሳምንት መርሐ-ግብሮችን…

Continue Reading

የአዲስ አበባ ከተማ የአሠልጣኝነት ጉዳይ?

በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያሳደገውን አሠልጣኝ እስማኤል አቡበከር ከሜዳ ውጪ በተፈጠረ የዲሲፕሊን ጉዳይ ያሰናበተው የዋና…

አንድ ተጫዋች ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጭ ሆናለች

የካፍ የልህቀት ማዕከል ከቀናት በፊት ዝግጅቱን የጀመረው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አንድ ተጫዋች…

የመጀመሪያው የአህጉራችን የሴቶች ውድድር ዛሬ ምሽት ፍፃሜውን አግኝቷል

በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ዘንድሮ የተከናወነው የአፍሪካ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ያለፉትን ቀናት በግብፅ ከተከናወነ በኋላ ከደቂቃዎች በፊት…

ከፍተኛ ሊግ | ስልጤ ወራቤ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል

በአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ የሚመራው የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ስልጤ ወራቤ አስራ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮቹንም ውል…

የአንደኛ ሊግ ውድድር የሚጀመርበት ቀን ተራዝሟል

የ2014 የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ውድድር ቀደም ብሎ የተቀመጠለት የዕጣ ማውጣት እና የማስጀመሪያ ቀናት ላይ ለውጥ ተደርጎባቸዋል፡፡…

ወርሀዊ የፊፋ የሀገራት ደረጃ ዛሬ ወጥቷል

የዓለም የእግርኳስ የበላይ አካል የሆነው ፊፋ በየወሩ የአባል ሀገራቱን ወርሃዊ ደረጃ ይፋ እንደሚያደርግ ይታወቃል። ዛሬ ደግሞ…

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ የሰዓት ሽግሽግ ተደርጓል

ጥቅምት 7 የጀመረው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ከብሔራዊ ቡድን እረፍት በኋላ ከነገ በስትያ የአራተኛ ሳምንት ጨዋታዎችን በማድረግ…