ሪፖርት | አዲስ አበባ ወደ አናት ማጓዙን ቀጥሏል

በምሽቱ ጨዋታ ከተከታታይ ድሎቹ ተደናቅፎ የነበረው አዲስ አበባ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 1-0 መርታት ችሏል። ሀዲያ ሆሳዕና…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0-0 ሰበታ ከተማ

ያለ ግብ በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀው የስድስተኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሸልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል።…

ሪፖርት | ሰበታ እና ድሬዳዋ ነጥብ ተጋርተዋል

የስድስተኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ በሰበታ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ መካከል ተደርጎ ያለግብ ተጠናቋል። ሰበታ ከተማ ከወላይታ…

ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ የዲሲፕሊን ውሳኔ እንዲሰጠው ጠየቀ

ከሰሞኑን መነጋገርያ ርዕስ በሆነው ጉዳይ ዙርያ ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ለፌዴሬሽኑ በደብዳቤ ጥያቄውን አቅርቧል። በአምስተኛ ሳምንት…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ታውቋል

ለ2022 ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ዓለም ዋንጫ ለማለፍ በሦስተኛ ዙር ማጣርያ ቦትስዋናን የሚገጥመው የሴቶች ከ20 ዓመት…

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ አዲስ አበባ ከተማ

የስድስተኛ ሳምንት የመክፈቻ ቀን ሁለተኛ ጨዋታን በሚከተለው መልኩ ቃኝተነዋል። እስካሁን 15 ነጥቦች በሚገኝባቸው አምስት ጨዋታዎች አንድም…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ

በ6ኛው ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በአምስተኛው ሳምንት ባደረጓቸው ጨዋታዎች ሽንፈት የገጠሟቸው ሰበታ እና…

Continue Reading

የካፍ ዲ ላይሰንስ የአሰልጣኞች ስልጠና በሀዋሳ መሰጠት ጀመረ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና በሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን የጋራ ጥምረት የካፍ ዲ ላይሰንስ የአሰልጣኞች…

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና ጎፈሬ በጋራ ያዘጋጁት ስልጠና ተጠናቋል

በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ስር ለሚገኙ በሁለቱም ፆታ እየተካፈሉ ላሉ ክለቦች የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ – የሶከር ኢትዮጵያ የአምስተኛ ሳምንት ምርጥ 11

ከቀናት በፊት የተቋጨው የዘንድሮው ውድድር አምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎችን ተንተርሰን ቀጣዩን ምርጥ የሳምንቱ ቡድን ሰርተናል። አሰላለፍ 3-2-3-2…

Continue Reading