ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የምርቃት ፈለቀ ሁለት ጎሎች አዳማን ባለድል አድርገዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የ13ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ በአዳማ ከተማ እና አርባምንጭ…

አዳማ ከተማ ወሳኝ ዝውውር አጠናቋል

በትናንትናው ዕለት ዘርዓይ ሙሉን በአሠልጣኝነት የሾሙት አዳማ ከተማዎች የአጥቂ አማካይ ማስፈረማቸው ተረጋግጧል። ከቀናት በፊት ከአሠልጣኝ አስቻለው…

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

የ13ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ትኩረት ሳቢ የተጫዋች ነክ ጉዳዮችን ተመልክተናል። 👉 ሦስት…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

የመጀመርያው ዙር የመጨረሻ ሳምንት በነበረው 13ኛው ሳምንት ላይ ያተኮሩ ዐበይት ነጥቦችን እንደሚከተለው ተመልክተናቸዋል። 👉 ፋሲል ከነማ…

U-20 | አዲስ አበባ ከተማ እና አዳማ ሲያሸንፉ መሪው ሆሳዕና ከ ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርቷል

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ ምድብ ለ በአዳማ ከተማ ቀጥሎ በኮቪድ ምርመራ መዘግየት ምክንያት ያልተካሄዱት…

የከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ የመጀመርያው የውድድር ዘመን አጋማሽ ዛሬ ተጠናቀቀ

የከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ የመጀመርያው ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ ሲካሄድ ሀምበሪቾ ዱራሜ፣ ሻሸመኔ ከተማ እና ሀላባ…

ወላይታ ድቻ ከናይጄሪያዊው አጥቂ ጋር ተስማምቷል

ወላይታ ድቻ ናይጄሪያዊውን የቀድሞ የፋሲል አጥቂ ለማስፈረም ተስማምቷል። የመሐል እና የመስመር አጥቂው ኢዙ አዙካ ድቻን የተቀላቀለ…

ጅማ አባጅፋር ሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምቷል

በሁለተኛ ዙር የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተጠናከረው ለመምጣት ያለሙት ጅማ አባጅፋሮች ሁለት የጋና ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾችን ወደ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-1 ወላይታ ድቻ

የአንደኛ ዙር የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ መርሐ-ግብር ከሆነው ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ዘላለም…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የመጀመሪያውን ዙር በጣፋጭ ድል አገባዷል

የ13ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ-ግብር የሆነው የሲዳማ ቡና እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ በጦና ንቦቹ አንድ ለምንም አሸናፊነት…