ከጊዜው ጋር ለመራመድ የሚታትረው ዳኛ…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዳኞች በጨዋታ ላይ ከሚኖራቸው ሚና ውጭ አንድ ዳኛ በሌላ ተግባር ብቅ ብሏል።…

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ

በ13ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን በቅድሚያ የሚከናወነው ጨዋታ ላይ ተከታዮቹን ሀሳቦች አንስተናል። ድሬዳዋ ከተማ ከበላይ ያሉት ሁለቱ…

ጅማ አባጅፋር ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምቷል

በቅርቡ አዲስ አሠልጣኝ የሾሙት ጅማ አባጅፋሮች አንድ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ቅድመ ስምምነት ፈፅመዋል። የ2010 የኢትዮጵያ…

ሲዳማ ቡና ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን በማሰናበት አሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌን የሾሙት ሲዳማ ቡናዎች በሁለተኛው ዙር የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተጠናክሮ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-1 ሰበታ ከተማ

አንድ አቻ ከተጠናቀቀው የ9 ሰዓቱ ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞቹ ለሱፐር ስፖርት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ሥዩም ከበደ – ፋሲል…

ሪፖርት | ሰበታ ከተማ የፋሲል ከነማን ተከታታይ የአሸናፊነት ጉዞ ገታ

በመጀመሪያው አጋማሽ ጥሩ የሜዳ ላይ ፉክክር ያስመለከተው የፋሲል ከነማ እና ሰበታ ከተማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።…

ፋሲል ከነማ ከ ሰበታ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/fasil-kenema-sebeta-ketema-2021-02-24/” width=”100%” height=”2000″]

ፋሲል ከነማ ከ ሰበታ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

09፡00 ሲል በሚጀምረው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አሰናድተናል። አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ሀዋሳ ከተማን ሲያሻንፉ ከተጠቀሙበት ቀዳሚ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ያለ ጎል አቻ ተለያይተዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የአስራ ሁለተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

ለወልቂጤ የተስፋ ቡድን የገንዘብ እና የትጥቅ ድጋፍ ተደረገላቸው

በኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ እየተሳተፉ የሚገኙት የወልቂጤ ተስፋ ቡድን አባላት የገንዘብ እና የትጥቅ ድጋፍ…