የረፋዱ ጨዋታ በሀዲያ ሆሳዕና 1-0 አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል።…
2021
ሪፖርት | የአልሀሰን ካሉሻ የጭማሪ ደቂቃ ጎል ነብሮቹን ለድል አብቅቷል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የረፋድ ጨዋታ ሆሳዕና እና አባጅፋር ያደረጉት ጨዋታ በመጨረሻ…
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/hadiya-hossana-jimma-aba-jifar-2021-02-24/” width=”100%” height=”2000″]
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ጅማ አባ ጅፋር – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች
ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረውን ጨዋታ የተመለከቱ የመጨረሻ መረጃዎችን እነሆ ! አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ባለፉት ጨዋታዎች በማጥቃቱ ረገድ…
ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ሰበታ ከተማ
የሳምንቱን አራተኛ ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ ተመልክተናቸዋል። ፋሲል ከነማ ካሳለፍነው ሳምንት በተለየ ተከታዮቹ ድል ቀንቷቸው በመሀላቸው…
“…እርሷ ብዙ ነገሬን ለውጣዋለች” – ታፈሰ ሰለሞን
ዘንድሮ በሜዳም ሆነ ከሜዳ ውጭ በብዙ መልኩ ተለውጦ የመጣው ታፈሰ ሰለሞን የሚናገረው ነገር አለ… የቀድሞ የኒያላ፣…
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ጅማ አባ ጅፋር
ነገ ረፋድ ላይ በሚከናወነው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዩን ዳሰሳ አዘጋጅተናል። በሰንጠረዡ አናት እና ግርጌ ላይ ላሉባቸው ፉክክሮች…
ዋልያዎቹ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ለማግኘት ተቃርበዋል
ካሜሩን ለምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ የማጣሪያ ጨዋታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ዋልያዎቹ ከሁለት ሀገራት ጋር የአቋም መለኪያ…
ሀዲያ ሆሳዕና የተጫዋቹን ውል አድሷል
በአሠልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመሩት ሀዲያ ሆሳዕናዎች በዛሬው ዕለት የሁለገብ ተጫዋቹን ውል አድሰዋል። በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ጌዲኦ ዲላ የንግድ ባንክን ያለመሸነፍ ጉዞ ገታ
የእጅጋየው ጥላሁን ብቸኛ ጎል ጌዲኦ ዲላን አሸናፊ ስታደርግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዓመቱ የመጀመሪያ ሽንፈቱን ቀምሷል፡፡ በኢትዮጵያ…