በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ዩጋንዳን የምትገጥመው ኢትዮጵያ የምትጠቀምበት…
2021
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ለቻምፒዮንነት ይፋለማል
👉🏼 ”ከተጫወትናቸው አራት ጨዋታዎች ውስጥ ሁለቱ በቀትር ላይ መሆኑ ጫና ነበረው” 👉🏼 ” ከጨዋታው ከኛ ማሸነፍን…
የዋልያዎቹ አሠልጣኝ በርካታ ጉዳዮችን የዳሰሰ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል
👉”ጨዋታዎቹ የእኛ ማለፍ እና አለማለፍ ላይ ምንም የሚያመጡት ነገር ባይኖርም በፌር ፕሌይ ማንምም ቡድን በማይጎዳ እና…
አምስተኛ ተጫዋች ከብሔራዊ ቡድኑ ስብስብ ውጪ ሆኗል
ከደቡብ አፍሪካው ጨዋታ አስቀድሞ በዝግጅት ላይ የሚገኙት ዋልያዎቹ አንድ ተጨማሪ ተጫዋች ከስብስባቸው ውጪ ሆኗል። ለ2022 የኳታሩ…
ዋልያዎቹ ከደቡብ አፍሪካው ጉዞ በፊት የመጨረሻ ልምምዳቸውን ሰርተዋል
በነገው ዕለት ወደ ደቡብ አፍሪካ የሚያመሩት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ረፋድ ላይ የመጨረሻ ልምምዳቸውን አዲስ አበባ…
የአርሰናሉ አማካይ አሁንም ዋልያዎቹን አይገጥምም
የመጀመሪያው የኢትዮጵያ እና ጋና ጨዋታ ለሀገሩ ግልጋሎት ያልሰጠው ቶማስ ፖርቴ ከሀሙሱ ጨዋታ ውጪ መሆኑ ተሰምቷል። ለ2022ቱ…
በድሬዳዋ ከተማ እና ኤልአውቶ መካከል የተካሄደው የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ዝርዝር
“ድሬዳዋ በራሷ አቅም በርካቶችን መሳብ ትችላለች፤ ወደፊትም ብዙዎችን መሳቧ ይቀጥላል” የከተማው ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር “የዘመናዊ…
Continue Readingከፍተኛ ሊግ | ለገጣፎ ለገዳዲ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ተወዳዳሪው ለገጣፎ ለገዳዲ አስራ ሰባት አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የነባር ተጫዋቾችን ውል አድሷል።…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዳማ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በቅርቡ የቀድሞው አሰልጣኙን በድጋሚ ምርጫው ያደረገው አዳማ ከተማ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርሟል፡፡ ለ2014 የውድድር ዘመን አዲስ…
የዋልያዎቹ አማካይ አዲስ አበባ ገብቷል
በግብፁ ኤል ጎውና የሚጫወተው ሽመልስ በቀለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ለመቀላቀል በአሁኑ ሰዓት አዲስ አበባ ገብቷል። የኢትዮጵያ…