ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

ሊጉ ለቀናት ዕረፍት ከመቋረጡ በፊት በተደረገው የሦስተኛ የጨዋታ ሳምንት በክለቦች ዙርያ ያተኮሩ ዓበይት ጉዳዮችን አጠናቅረናል። 👉…

ኢትዮጵያ በምትሳተፍበት ውድድር ላይ 5 የኤርትራ ተጫዋቾች ጠፍተዋል

በዩጋንዳ አስተናጋጅነት እየተከናወነ የሚገኘው የሴቶች የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ላይ የሚካፈሉ 5 የኤርትራ ተጫዋቾች መጥፋታቸው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና

የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ቀጣዩን ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ…

ሪፖርት | አዞዎቹ እና ነብሮቹ ነጥብ ተጋርተዋል

በአርባምንጭ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና መካከል የተደረገው ጨዋታ በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ ግቦች 1-1 ተጠናቋል። አርባምንጭ ከተማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ

በመጀመርያው አጋማሽ ተጨማሪ ደቂቃ በተቆጠሩ ጎሎች ነጥብ ተጋርተው የወጡት ድሬዳዋ ከተማና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኃላ…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | አርባምንጭ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

የሦስተኛ ሳምንት የማሳረጊያ ጨዋታን የተመለከቱ አሁናዊ መረጃዎችን እንድትካፈሉ አዘጋጅተናል። በሁለተኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማን…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ እና ብርቱካናማዎቹ በሰከንዶች ልዩነት በተቆጠሩ ግቦች ነጥብ ተጋርተዋል

የሦስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ የሆነው የድሬዳዋ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ አንድ አቻ ተጠናቋል።…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ድሬዳዋ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የሦስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች እንደሚከተለው ተሰናስለዋል። ዓመቱን በድል ጀምረው በሁለተኛ ሳምንት…

ቅድመ ዳሰሳ | አርባምንጭ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

አዞዎቹን ከነብሮቹ የሚያገናኘው የሦስተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ሊጉን በሽንፈት ጀምረው የነበሩት ሁለት ቡድኖች በዚህ…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የሦስተኛ ሳምንት የአራተኛ ቀን የሊጉን የመጀመሪያ ጨዋታን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ዓመቱን በድል ጀምረው በሁለተኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታ…

Continue Reading