ከፍተኛ ሊግ | ነገሌ አርሲ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ

የከፍተኛ ሊግ የምድብ ሐ ተካፋዩ ነገሌ አርሲ የቀድሞው አሰልጣኙን በድጋሚ ሾሟል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በምድብ ሐ…

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

በመጀመርያ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተመለከትናቸው ዐበይት ተጫዋች ነክ ጉዳዮች እነሆ! 👉 በላይ ዓባይነህ በተከላካይነት…

ፍቃዱ ዓለሙ በድጋሚ ክለቡን ቻምፒዮን ማድረግ ያልማል

የ2014 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ሐት ትሪክ የሰራው የዐፄዎቹ አጥቂ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ተከታዩን አጭር ቆይታ አድርጓል።…

የኢትዮጽያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አዲስ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ሾሟል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በአስገዳጅ ምክንያት አዲስ የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ ሾሟል። ከጥቅምት ወር…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጋና ጋር ያለበትን ጨዋታ የት ያከናውናል?

ዋልያዎቹ ከጥቋቁር ከዋክብቶቹ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ በየትኛው ገለልተኛ ስታዲየም እንደሚከናወን ተረጋግጧል። ኳታር ለምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

የ2014 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ተጀምሯል። በመጀመሪያው የጨዋታ ሳምንት ትኩረት የሳቡ ክለብ ነክ ጉዳዮች የመጀመሪያው…

ከፍተኛ ሊግ| ቡታጅራ ከተማ የቀድሞው አሰልጣኙን በድጋሚ ሾሟል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ተወዳዳሪ የሆነው ቡታጅራ ከተማ የቀድሞው አሰልጣኙን ዳግም ምርጫው አድርጓል፡፡ የ2013 የከፍተኛ…

ሪፖርት | ቻምፒዮኖቹ በፍቃዱ ዓለሙ ሐት-ትሪክ ድል አስመዝግበው ዓመቱን ጀምረዋል

ጥሩ ፉክክር ባስተናገደው የዛሬው ቀዳሚ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በፍቃዱ ዓለሙ ሦስት ግቦች ሀዲያ ሆሳዕናን 3-1 መርታት…

የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ዋንጫ መርሐ ግብር ይፋ ሆነ

ኢትዮጵያ የምትሳተፍበትና በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ከያዝነው ወር ጀምሮ የሚደረገው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር በስድስት ሀገራት…

የከፍተኛ ሊግ እና የአንደኛ ሊግ ውድድሮች የሚጀመሩበት ቀን ይፋ ሆኗል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚያስተዳድራቸው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ ውድድሮች የሚጀመሩበት ቀን ይፋ ሲሆን የዝውውር…