በሦስተኛው የሳምንቱ የዓበይት ጉዳይ ፅሁፋችን አሰልጣኞች ላይ ያተኮሩ ሀሳቦች ተዳሰውበታል። 👉 ፋሲል ተካልኝ እና አዳማ ተለያይተዋል…
2022

በሦስት ዳኞች ላይ ውሳኔ ተላልፏል
በወላይታ ድቻ እና በኢትዮጵያ ቡና ክስ ተመስርቶባቸው የነበሩ ዳኞች ከፕሪምየር ሊጉ ውድድር ተሸኝተዋል፡፡ በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር…

ወላይታ ድቻ የቅጣት ውሳኔ ተወሰነበት
የሊጉ አክስዮን ማህበር በ24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ የዲሲፕሊን ጥሰት ተፈፅሟል ባላቸው ጉዳዮች ዙሪያ የቅጣት ውሳኔ አሳልፏል። በባህር…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
በሁለተኛው የትኩረታችን ክፍል በጨዋታ ሳምንቱ የታዘብናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች ተካተዋል። 👉 ያለ አግባብ የሚመዘዙ ካርዶች እና…

ተስፋ ያለመቁረጥ ተምሳሌት የሆነው ሄኖክ አየለ
👉”እግር ኳስ በቃኝ ፤ አልጫወትም። ብዬ ነበር” 👉”አሠልጣኜ ከሚሰጠኝ ልምምድ በተጨማሪ በግሌ ተጨማሪ የጥንካሬ ልምምዶችን እሰራለው”…

ከነገው ወሳኝ ጨዋታ በፊት መግለጫ ተሰጥቷል
አሰልጣኝ እንዳልካቸው ጫካ የነገውን ጨዋታ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ክለቦች በመጀመሪያው የዓበይት ጉዳይ ፅሁፋችን ተዳሰዋል። 👉 ወደመጣበት እየመለሰው የሚገኘው የአዲስ…

ሉሲዎቹ የመጀመርያ ልምምዳቸውን አድርገዋል
በዩጋንዳ አስተናጋጅነት በሚከናወነው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሆኑት ሉሲዎቹ የመጀመርያ ልምምዳቸውን ሰርተዋል። አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-1 ሲዳማ ቡና
ሲዳማ ቡና በሳምንቱ ማሳረጊያ ጨዋታ ሦስት ነጥብ ካሳካ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ –…

ሪፖርት | የይገዙ ፍፁም ቅጣት ምት ጎል ሲዳማን አሸናፊ አድርጋለች
አነጋጋሪ የፍፁም ቅጣት ምት ውሳኔዎች በታዩበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 1-0 አሸንፏል። በጨዋታው ወላይታ ድቻ…