ፕሪሚየር ሊጉ ከዕረፍት ተመልሷል ፤ በ16ኛ የጨዋታ ሳምንት የተመለከናቸው ትኩረት የሳቡ ክለብ ነክ ጉዳዩችን በመጀመሪያው ድህረ…
2022

ቤኒናዊው የግብ ዘብ ጅማ አባ ጅፋርን ተቀላቅሏል
በአሠልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመራው ጅማ አባ ጅፋር ያለፉትን ዓመታት በኢትዮጵያ ያሳለፈውን ግብ ጠባቂ በቋሚነት ወደ ስብስቡ…

“አልጠራጠርም ! ራሴ ነኝ የምቀጥለው ብዬ አምናለሁ” አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና (ኢትዮ ኤሌክትሪክ)
“አሳድጌ ፕሪምየር ሊግ ላይ ሳልታይ ገፉኝ ማለት እችላለሁ… “ውጤት ካላመጣማ ይፈርሳል እየተባለ ይናፈስ ሁሉ ነበር… “ሁለተኛውን…

ወልቂጤ ከተማ አማካይ አስፈርሟል
ለሁለተኛው ዙር ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመገኘት ባሉበት ክፍት ቦታዎች ላይ አዳዲስ ተጫዋቾችን እያመጣ የሚገኘው ወልቂጤ ከተማ…

ሰበታ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ ላይ ተቀምጦ የሚገኘው ሰበታ ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማግኘቱ ታውቋል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ…

አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት አዳማ ከተማዎች ከከፍተኛ ሊጉ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅመዋል፡፡ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

ኢትዮጵያ ቡና አንድ ተጫዋች በውሰት አግኝቷል
በከፍተኛ ሊግ ጥሩ የውድድር ጊዜ ያሳለፈውን ግዙፉን የተከላካይ አማካይ ተጫዋች ኢትዮጵያ ቡና በውሰት አገግኝቷል። ከቀናት በፊት…

አርባምንጭ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚሰለጥኑት አዞዎቹ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዳግም ተሳትፎ እያደረገ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 0-2 ሀዋሳ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ ሁለተኛውን ዙር በድል በከፈተበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። አሰልጣኝ…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ በዋንጫ ፉክክር ሩጫው ቀጥሏል
በምሽቱ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋርን 2-0 የረቱት ሀዋሳ ከተማዋች ነጥባቸውን 30 በማድረስ የሦስተኛ ደረጃቸውን አስጠብቀዋል። ተጋጣሚዎቹ…