የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-0 ለገጣፎ ለገዳዲ

👉”ሙሉ ስብስባችን ሲኖር ደግሞ ከዚህም የተሻለ ማድረግ እንችላለን” ኃይሉ ነጋሽ 👉 “ሁለተኛ አጋማሽ ላይ ትኩረት እያጣን…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል

ሦስት ነጥብ ካገኙ ሦስት ጨዋታዎች ያለፋቸው ፋሲል ከነማዎች በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ሦስት ጎሎች ከድል ጋር ታርቀዋል።…

መረጃዎች | 35ኛ የጨዋታ ቀን

የ9ኛው ሳምንት ማሳረጊያ በሆኑት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አሰናድተናል። ፋሲል ከነማ ከ ለገጣፎ ለገዳዲ ለፌደራል ዳኛ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-0 አርባምንጭ ከተማ

👉”ፍልሚያው ከነበረው መንፈስ አንፃር አቻ መውጣታችን ተገቢ ነው ብዬ ነው የማስበው” ፀጋዬ ኪዳነማርያም 👉”ብናሸንፍ መልካም ነበር…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ድል ቀንቷቸዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀመሩ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጎል ተንበሽብሾ ሲያሸንፍ ኢትዮ…

ሪፖርት | ሳቢ ባልነበረው ጨዋታ የጦና ንቦቹ እና አዞዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል

የወላይታ ድቻ እና አርባምንጭ ከተማ ፍልሚያ እንደ መጀመሪያው የዕለቱ ጨዋታ ቀልብን የሚገዛ ፉክክር ሳይደረግበት ያለግብ ተጠናቋል።…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-0 ሀዲያ ሆሳዕና

👉”እኔ ጨዋታው ጥሩ ነበር ብዬ አልልም ፤ በሁለታችንም በኩል ጥሩ ነገር አልታየም” ገብረክርስቶስ ቢራራ 👉”ማሸነፍ የተሻለ…

ሪፖርት | ሠራተኞቹ እና ነብሮቹ ፍልሚያቸውን ያለ ግብ አጠናቀዋል

ወልቂጤ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና የጨዋታ ሳምንቱን የመጀመሪያ ያለ ግብ የተጠናቀቀ አቻ አስመዝግበዋል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት…

መረጃዎች | 34ኛ የጨዋታ ቀን

የዘጠነኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልኩ ቀርበዋል። ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና የዕለቱ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 2-4 ኢትዮጵያ ቡና

👉”እግር ኳስ የሥነ-ልቦና ጉዳይ ስለሆነ የዛሬው ማሸነፋችን ሌላ ማሸነፍ ይዞ ይመጣል የሚል ዕምነት አለኝ” ተመስገን ዳና…