የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለመልሱ ጨዋታ ዝግጅቱን ጀምሯል

ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ አራተኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ታንዛኒያን ገጥሞ አንድ ለምንም ተሸንፎ የተመለሰው የሴቶች ከ20 ዓመት…

የከፍተኛ ሊግ የአንደኛ ዙር ግምገማ ቅዳሜ ይከናወናል

የ2014 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የአንደኛው ዙር ግምገማ በያዝነው ሳምንት ቅዳሜ ይደረጋል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስር…

የቀድሞው ተጫዋች የሰበታ ከተማ ቴክኒክ ዳይሬክተር ሆኗል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተካፋዩ ሰበታ ከተማ የቀድሞውን ግዙፍ አጥቂ በቴክኒክ ዳይሬክተርነት ወደ ክለቡ ቀላቅሏል። በአሰልጣኝ ዘላለም…

​የሰበታ ከተማ ረዳት አሠልጣኞች ከክለቡ ጋር አይገኙም

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው ሰበታ ከተማ ሁለቱን ረዳት አሰልጣኞች ሳይዝ ድሬዳዋ ይገኛል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

​የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ መሪ በአመራሮቹ ማበረታቻ ቃል ተገባለት

በኢትዮጵያ እግርኳስ ገናና ስም ያለው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ ሀገሪቱ ከፍተኛ የሊግ እርከን ካደገ ለቡድኑ አባላት ከፍተኛ…

​”ማኅበራዊ ገፆች ላይ እንዳለው ኮብልስቶን ይዞ የተቀበለን ሰው የለም” ውበቱ አባተ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ በአፍሪካ ዋንጫ ቡድኑ ያስመዘገበውን ውጤት ተከትሎ የህዝቡን አቀባበል ስላገኙበት መንገድ ሀሳብ አጋርተዋል።…

​የዋልያዎቹን የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ በተመለከተ ረጅም ሰዓት የፈጀ መግለጫ ተሰጥቷል

👉”ባቀድነው ልክ ባለማሳካታችን የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ እንጠይቃለን” ባህሩ ጥላሁን 👉”ከእቅዳችን አንፃር ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ ባንችልም…

የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ወደ ደቡብ አፍሪካ አምርቷል

የኢትዮጵያ ቡናው አጥቂ አቡበከር ናስር በደቡብ አፍሪካው ክለብ የሙከራ ዕድልን አግኝቶ ወደ ስፍራው አምርቷል፡፡ በኢትዮጵያ እግር…

የከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ዙር የሚጀመርበት ቀን ታውቋል

የ2014 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዝውውር መስኮት ዛሬ ሲከፈት የሁለተኛው ዙር ጨዋታዎች መቼ መደረግ እንደሚጀምሩም ታውቋል፡፡ በሦስት…

የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ውድድር በቀጣይ ሀዋሳ ላይ ይደረጋል

ከታህሳስ አጋማሽ ጀምሮ በባቱ ከተማ ሲደረግ የነበረው የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ውድድር የመጀመሪያው ዙር ቀሪ…