ለገጣፎ ለገዳዲ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

አዲስ አዳጊው ለገጣፎ ለገዳዲ የሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር አገባዷል። በ2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተካፋይ የሆነው…

ዑመድ ኡኩሪ ስለ ኦማን ጉዞው ይናገራል

በሀገራችን እና በግብፅ ሊግ ለተለያዩ ክለቦች ሲጫወት የምናቀው ዑመድ ኡኩሪ ወደ ኦማን ያደረገውን ዝውውር አስመልክቶ ከሶከር…

በኢትዮጵያ ቡና ዓመታዊ የቤተሰብ ሩጫ ዙሪያ መግለጫ ተሰጥቷል

ኢትዮጵያ ቡና ዓመታዊ የቤተሰብ ሩጫ መርሐ ግብሩን እና ሌሎች ጉዳዮችን የተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል። ዛሬ ከሰዓት አራት…

ቡናማዎቹ ዝግጅታቸውን በሀዋሳ ከተማ ያደርጋሉ

ተመስገን ዳናን አዲሱ አሰልጣኝ አድርገው የቀጠሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምሩበት ቦታ እና ቀን ታውቋል፡፡…

ከ17 ዓመት በታች የሴካፋ ዋንጫ የሚደረግበት ወቅት ይፋ ሆኗል

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚደረገው የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር የሚደረግበት ቀን ታውቋል፡፡ የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ…

ጎፈሬ ከደቡብ ሱዳኑ ክለብ ሙኑኪ ጋር ስምምነት ፈፀመ

የደቡብ ሱዳኑ ሻምፒዮን ሙኑኪ ክለብ ከሀገራችን የትጥቅ አምራች ተቋም ጎፈሬ ጋር የሦስት ዓመት ስምምነት በዛሬው ዕለት…

ሀዋሳ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል

በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ የሚመራው ሀዋሳ ከተማ ከክለቡ የታዳጊ ቡድን የተገኙትን ሦስት ተጫዋቾች ውልን አድሷል፡፡ ካለፉት ዘመናት…

ሀዋሳ ከተማ የሩጫ መርሐ-ግብር ሊያከናውን ነው

የሀዋሳ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ራሱን በገቢ ለማጠናከር “ክለባችን ኩራታችን” በሚል መሪ ቃል የሩጫ መርሐ-ግብር ሊያካሂድ…

ፈረሰኞቹ ከመሐል ተከላካያቸው ጋር በስምምነት ተለያዩ

ያለፉትን ዘጠኝ ዓመታት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ቆይታ የነበረው የመሐል ተከላካይ ከክለቡ ጋር በስምነት መለያየቱ ታውቋል። አስቀድሞ…

ሀድያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል

ነብሮቹ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የራምኬል ሎክንም ውል አራዝመዋል፡፡ ረዳት አሰልጣኝ በነበረው ያሬድ ገመቹ እንደሚመራ የሚጠበቀው…