ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት ከተለያየ በኋላ ወደ ሲዳማ ቡና እንዳቀና የተነገረለት የዊልያም ሰለሞን ዝውውር ውዝግብ አስነስቷል።…
2022

ሲዳማ ቡና የግብ ዘብ አስፈርሟል
በዝውውሩ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው ሲዳማ ቡና ኢኳቶሪያል ጊኒያዊውን ግብ ጠባቂ ወደ ስብስቡ መቀላቀሉ ተረጋግጧል። ጊዜያዊ አሠልጣኙ…

የጣና ካፕ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊደረግ ነው
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር እና ጎፈሬ በጋራ የመጀመሪያውን የጣና ካፕ ውድድር ሊያካሂዱ ነው። ዋናዎቹ የክለቦች ውድድሮች…

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከታንዛኒያው ጉዞ በፊት መግለጫ ሰጥተዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከደቡብ ሱዳን አቻው ለሚጠብቁት የማጣሪያ ጨዋታዎች ያደረገውን ዝግጅት የተመለከተ ማብራሪያ በዋና አሰልጣኙ ተሰጥቷል።…

ድሬዳዋ ከተማ አማካይ አስፈርሟል
የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር እስካሁን ያገባደደው ድሬዳዋ ከተማ ዮሴፍ ዮሐንስን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። ባሳለፍነው ሳምንት ዮርዳኖስ ዓባይን…

አዲስ አበባ ከተማ ለሊግ አክስዮን ማህበሩ ደብዳቤ አስገባ
በወቅታዊ ጉዳይ ዙርያ አዲስ አበባ ከተማ ለሊጉ አክስዮን ማኅበር ደብዳቤ ማስገባቱ ታውቋል። ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
አዲስ አዳጊው ክለብ ኢትዮ ኤሌክትሪክ የመጀመርያው ፈራሚ ግብ ጠባቂ ሆኗል። በአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና የሚመራው ኢትዮ ኤሌትሪክ…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ አደረገች
ከቀናት በኋላ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የቻን ማጣሪያ ፍልሚያዎች የሚጠብቀው የደቡብ ሱዳን ብሔራዊ ቡድን ረፋድ ላይ…

ወላይታ ድቻ አማካይ አስፈረመ
የጦና ንቦቹ ሁለተኛ ፈራሚያቸው በኃይሉ ተሻገር ሆኗል፡፡ የአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን ውል ከሰሞኑ ካራዘመ በኋላ የክለቡን ነባር…

የተከላካይ አማካዩ መከላከያን ተቀላቅሏል
ቡድኑን በአዲስ መልክ እያዋቀረ የሚገኘው መከላከያ ከሀዲያ ጋር ውሉን አራዝሟል ተብሎ በክለቡ በኩል የተገለፀውን ተጫዋች የግሉ…