የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 1-0 አርባምንጭ ከተማ

ሊጉን የተሰናበተው ሰበታ ከተማ በመጨረሻ ጨዋታው ሦስት ነጥብን ከአርባምንጭ ከተማ ከወሰደበት ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡…

ሪፖርት | ሰበታ ከተማ ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ በማሸነፍ ሊጉን ተሰናብቷል

መውረዳቸውን ያረጋገጡት ሰበታ ከተማዎች በፍፁም ገብረማሪያም የፍፁም ቅጣት ምት ጎል አርባምንጭን በማሸነፍ የውድድር ዓመቱ ጉዟቸውን ጨርሰዋል።…

ሰበታ ከተማ የዕግድ ውሳኔ ተወሰነበት

ለከርሞ በፕሪሚየር ሊጉ እንደማይሳተፍ የተረጋገጠው ሰበታ ከተማ የዕግድ ውሳኔ ተላልፎበታል። ከሜዳ ውጭ ባሉ ችግሮች እየታመሰ የውድድር…

ዋልያዎቹ የቻን የማጣሪያ ጨዋታቸውን የሚያደርጉበት ሀገር ታውቋል

የካፍ የስታዲየም መመዘኛ መስፈርት አለማሟላቱን ተከትሎ የሜዳ ላይ ጨዋታዎቹን ከሀገር ውጪ እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-2 ወልቂጤ ከተማ

የመጨረሻ ሳምንት የመጀመሪያ ከነበረው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ፀጋዬ ኪዳነማርያም –…

ሪፖርት | ሠራተኞቹ ዓመቱን በድል ቋጭተዋል

ወልቂጤ ከተማዎች ወላይታ ድቻን 2-0 በመርታት የውድድር ዘመኑን በድል ሲቋጩ ጌታነህ ከበደም 14ኛ የውድድር ዘመኑን ግብ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ በጎል ተንበሽብሾ ሲያሸንፍ አርባምንጭ እና ባህር ዳር ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ17ኛ ሳምንት ሁለት ቀሪ ጨዋታዎች ዛሬ ሲከወኑ መሪው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በግማሽ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ29ኛ ሳምንት ምርጥ 11

በ29ኛ የጨዋታ ሳምንት በአንፃራዊነት ምርጥ ብቃት ያሳዩ ተጫዋቾችን ያካተትንበት ምርጥ 11 በሚከተለው መልኩ ተሰናድቷል። የተጫዋች አደራደር…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

የመጨረሻው ፅሁፋችን ደግሞ በዚህኛው ሳምንት ያስተዋልናቸው ሌሎች ትኩረት የሚስቡ ጉዳዮች የቀረቡበት ነው። 👉 የተሳታፊ ክለቦች ቁጥር…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

ሦስተኛው የትኩረታችን ክፍል ደግሞ አሰልጣኞችን የተመለከተ ይሆናል። 👉 አነጋጋሪው የፀጋዬ ኪዳነማርያም አስተያየት እርግጥ አሁን ላይ የሚታዩ…