በአዳማ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ድሬዳዋ ከነብሮቹ አቻ ተለያይቶ ከሊጉ መውረዳቸው ሲያረጋግጡ ምድረገነት ሽረ መድንን 3ለ0 በማሸነፍ…
01 ውድድሮች
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የ37ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 37ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በሁለተኛው ቀን ጨዋታዎች ይቀጥላል። ላለመውረድ በሚደረገው ፉክክር ተጠባቂ…
ሪፖርት| ቢጫ ለሻሾቹ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተው መትረፋቸውን አረጋግጠዋል
ቢጫዎች በሰመረ ሀፍታይ ብቸኛ ግብ አዞዎቹን በማሸነፍ በሊጉ መቆየታቸውን አረጋገጠዋል አስቀድመው ከሊጉ መውረዳቸውን ያረጋገጡትን አዞዎቹን ከቢጫ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የ37ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 37ኛው ሳምንት ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል። ላለመውረድ በሚደረገው ፉክክር ተጠባቂ የሆኑ ጨዋታዎችን…
👉 “ውሳኔው ተገቢ አይደለም ይግባኝ እንጠይቃለን።” የአርባምንጭ ከተማ ቡድን መሪ
የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ላይ የተወሰነውን ውሳኔ ተገቢ አይደለም ሲሉ የአርባምንጭ ከተማ ቡድን መሪ ለሶከር ኢትዮጵያ ተናግረዋል።…
ባህር ዳር ከተማ ዳግም የሊጉን ውድድር ለማስተናገድ አስባለች
የ2019 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታን በባሕር ዳር ከተማ ማካሄድ በሚቻልበት ሁኔታ ዙርያ ውይይት ተደረገ። የኢትዮጵያ…
አሰልጣኝ አዲሴ ካሳ ከባድ ቅጣት ተጥሎባቸዋል
“የአርባምንጭ መውረድ አልተረጋገጠም” ያሉት ዋና አሰልጣኝ ከአወዳዳሪው አካል ከባድ ቅጣት ተጥሎባቸዋል። በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 36ኛ…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወላይታ ዲቻን አሸንፏል
ወላይታ ዲቻዎች ከዘጠኝ ተከታታይ ያለመሸነፍ ጉዞ በኋላ በኢትዮ ኤሌክትሪክ ሸንፈትን በማስተናገድ እጃቸውን ሰጥተዋል። የመጀመሪያው አጋማሽ የሁለቱ…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ እና ነብሮቹ ሲያሸንፉ አዞዎቹ ከሊጉ ወርደዋል
አርባምንጭ ከተማ በዐፄዎቹ 2ለ0 ተሸንፎ ከሊጉ መውረዱን ሲያረጋግጥ ሀዲያ ሆሳዕና ወልዋሎን በማሸነፍ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል። ፋሲል…

