የ2011 ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ መታሰቢያ ውድድር በአብዲ ቦሩ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

68 ቡድኖችን አሳትፎ ያለፈውን አንድ ወር የተፈጥሮ ክህሎታቸው አስገራሚ የሆኑ ታዳጊዎችን ሲያስመለክተን የቆየው 14ኛው የክቡር ይድነቃቸው…

በክቡር ይድነቃቸው መታሰቢያ ውድድር ለፍፃሜ የደረሱ ቡድኖች ታውቀዋል

በ15 ዓመት በታች ታዳጊዎች መካከል እየተካሄደ በሚገኘው 14ኛው የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ የመታሰቢያ ውድድር ዛሬ የግማሽ ፍፃሜ…

በክቡር ይድነቃቸው ተሰማ የመታሰቢያ ውድድር የምድብ ጨዋታዎች ተጠናቀዋል

14ኛው የክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ የመታሰቢያ የታዳጊዎች ውድድር የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ሲጠናቀቁ የግማሽ ፍፃሜ ኃላፊ አራት…

የክቡር ይድነቃቸው መታሰቢያ ውድድር እየተካሄደ ይገኛል

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር የሚያዘጋጀው 14ኛው የክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ መታሰቢያ ከ15 ዓመት በታች ዓመታዊ የታዳጊዎች…

13ኛው የክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ የታዳጊዎች ውድድር ተጠናቀቀ

በቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ አዘጋጅነት ለ13ኛ ጊዜ የተካሄደው የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ መታሰብያ ከ15 ዓመት በታች ታዳጊዎች…

የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ መታሰብያ የታዳጊዎች ውድድር ቅዳሜ ይጠናቀቃል

በቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር አዘጋጅነት ለክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ መታሰቢያነት የሚካሄደው ውድድር ለፍፃሜ የደረሱ ክለቦች ታውቀዋል።…

የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ መታሰብያ ውድድር ምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል

ታላቁ የእግር ኳስ ሰው ክቡር ይድነቃቸው ተሰማን ለመዘከር የሚደረገው የታዳጊዎች ውድድር የምድብ ጨዋታዎች ከመጪው ረቡዕ ጀምሮ…

የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ መታሰብያ ውድድር ሐምሌ 27 ይጀምራል

በቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር አዘጋጅነት ለክቡር ይድነቃቸው ተሰማ መታሰቢያነት የሚካሄደው ውድድር ሐምሌ 27 ይጀመራል። ለ13ኛ ተከታታይ…

የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ የመታሰቢያ ውድድር ፍፃሜውን አገኘ

ለ12ኛ ተከታታይ አመት ዕድሜያቸው 14-16 አመት በሚገኙ ታዳጊዎች መካከል ከነሐሴ 4 ቀን ጀምሮ በሁለት ምድብ ተከፍሎ…

የይድነቃቸው ተሰማ መታሰብያ የታዳጊዎች ውድድር መካሄዱን ቀጥሏል

የኢትዮዽያ እና የአፍሪካ እግርኳስ ባለ ውለታ እና አባት በሆኑት ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ ስም የተሰየመውና የቅዱስ…