የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዦች

መካከለኛ ዞን

ቅዳሜ ሚያዝያ 29 ቀን 2008

ኢ/ወ/አካዳሚ 2-1 አፍሮ ፅዮን
ሬድዋን ሰይድ ፣ አንተነህ ከተማ | ኄኖክ ሞላ

ኢትዮጵያ ቡና 1-2 ሐረር ሲቲ
ቅዱስ ተስፋዬ | ሚካኤል ሻሮ (2)

እሁድ ሚያዝያ 30 ቀን 2008

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ሰሎሞን ሙላው

መከላከያ 1-3 አአ ከተማ
ብሩክ ሙሉጌታ ፣ ሚኪያስ ቴዎድሮስ ፣ ብርሃኑ

ረቡዕ ግንቦት 3 ቀን 2008

09:00 ደደቢት ከ ኤሌክትሪክ (ኤሌክትሪክ ሜዳ)

image

ደቡብ ምስራቅ ዞን

ቅዳሜ ሚያዝያ 29 ቀን 2008

ወላይታ ድቻ 3-0 ሲዳማ ቡና
እዮብ አለማየሁ ፣ ታደለ ዳልጋ ፣ በረከት ወንድሙ

እሁድ ሚያዝያ 30 ቀን 2008

ሀዋሳ ከተማ 0-0 አዳማ ከተማ

image

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *