የ22ኛ ሳምንት ውጤቶች
(የመጨረሻ ሳምንት)
ረቡዕ ሰኔ 1 ቀን 2008
እቴጌ 1-3 ሙገር ሲሚንቶ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ 2-0 ልደታ ክ/ከተማ
ሀሙስ ሰኔ 2 ቀን 2008
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ 1-2 ዳሽን ቢራ
አርብ ሰኔ 3 ቀን 2008
መከላከያ 0-0 ደደቢት
የ18ኛ ሳምንት ፕሮግራም
(በፕሮግራም መጣበብ ሳይካሄድ ተዘሎ የነበረ)
ቅዳሜ ሰኔ 4 ቀን 2008
09:00 ሙገር ሲሚንቶ ከ ደደቢት (አአ ስታድየም)
እሁድ ሰኔ 5 ቀን 2008
09:00 ልደታ ክ/ከተማ ከ ዳሽን ቢራ (አአ ስታድየም)
11:00 ኢትዮጵያ ቡና ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (አአ ስታድየም)
ሰኞ ሰኔ 6 ቀን 2008
08:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ (አአ ስታድየም)
10:00 እቴጌ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ (አአ ስታድየም)
ማስታወሻ
– ደደቢት የመካከለኛው – ሰሜን ዞን ቻምፒዮን መሆኑን ሲያረጋግጥ የደቡብ – ምስራቅ ዞን በሀዋሳ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡
– የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ከሰኔ 11-30 በሃዋሳ አስተናጋጅነት ይካሄዳል፡፡
ወደ ማጠቃለያ ውድድሩ ያለፉ 10 ክለቦች
ከመካከለኛ – ሰሜን ዞን
ደደቢት ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ መከላከያ ፣ ዳሽን ቢራ ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ደቡብ – ምስራቅ ዞን
ሀዋሳ ከተማ ፣ ሲዳማ ቡና ፣ ድሬዳዋ ከተማ ፣ አርባምንጭ ከተማ