“የኢትዮጵያ እግር ኳስ ትልቁ ችግር አስተዳደር ነው” – ዴቪድ በሻህ

የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች ዴቪድ በሻህ በአሁኑ ወቅት የእግር ኳስ አማካሪ እና ወኪል ሆኖ እየሰራ ይገኛል።…

ኢትዮጵያ 1-3 ዛምቢያ | የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ አስተያየት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሦስት ቀን ቆይታ በኋላ ከዛምቢያ አቻው ጋር ያደረገውን ሁለተኛ የወዳጅነት ጨዋታ 3-1 በሆነ…

Ethiopia 1-3 Zambia | Coach Webetu Abate’s Post Match Comments 

Ethiopian National Team played its second friendly in 3 days against Zambia and lost 3-1. The…

Continue Reading

ኢትዮጵያ 2-3 ዛምቢያ | የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ድሕረ ጨዋታ አስተያየት

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዛሬው የብሔራዊ በድኑ የወዳጅነት ጨዋታ መገባደድ በኋላ በZoom አስተያየቶቻቸውን ሰጥተዋል። የኮቪድ 19 ወረርሺኝ…

“The way we tried to manage the game was more than we expected” – Wubetu Abate

The Ethiopian National team played its first football match since the suspension of football games in…

Continue Reading

ሶከር ሜዲካል | የደጋፊዎች ወደ ስታዲየም መመለስ እና የጤና ጉዳይ

የCovid-19 ወረርሽኝ ከተከሰተ በኋላ ብዙ የሚባሉ የሕይወታችን አካላት ላይ ተፅዕኖ አሳድሯል። እግርኳስም በዚህ ተፅዕኖ ሥር ከወደቁ…

ሶከር ሜዲካል | ስብራት እና ውልቃት

በእግር ኳስ በጣም ተዘውትረው ከሚታዩ ህመሞች ወይንም ጉዳቶች የአጥንት መሰመር እና የመገጣጠሚያ አካባቢ የሚኖር መውለቅ አደጋዎች…

Continue Reading

ሶከር ሜዲካል | ፊት ላይ የሚደርሱ ስብራቶች

አገጭ ፣ ጉንጭ ፣ ጥርስ እና የመሳሰሉት የፊት አካላት በግጭት ወቅት ጉዳት የሚደርስባቸው አካላታችን ናቸው። በዛሬው…

Continue Reading

ሶከር ሜዲካል | ፊት ላይ የሚደርሱ ጉዳቶች

በተደጋጋሚ እንደሚነገረው እግር ኳስ የንክኪ ስፖርት ነው። ተጫዋቾች እርስ በእርሳቸው ከሚያደርጉት ንክኪ በተጨማሪ ከመሬት፣ ከኳስ እና…

Continue Reading

ሶከር ሜዲካል | የደረት ጉዳት በእግር ኳስ

በእግርኳስ የደረት አካባቢ ጉዳቶች ተብለው የሚጠቃለሉት የደረት ጡንቻዎች ጉዳት እና የጎድን አጥንቶች ስብራት ናቸው። የጎድን አጥንቶች…

Continue Reading