የፊታችን እሁድ የቻምፒየንስ ሊጉ ወሳኝ ጨዋታ የሚጠብቃቸው ሲዳማ ቡናዎች ሦስት ተጫዋቾቻቸው ከቡድኑ ጋር እንደማይገኙ አረጋግጠናል። በካፍ…
ዳንኤል መስፍን
አንበሏ ሎዛ አበራ በነገው ጨዋታ ዙርያ ምን አለች
👉 አዲስ ትውልድ እየመጣ ነው በዚህም በጣም ደስተኛ ነኝ 👉 የነገውን ጨዋታ እናሸንፋል 👉 ሀገሬን በማገልገሌ…
የሉሲዎቹ አለቃ ከነገው ጨዋታ በፊት በጋዜጣዊ መግለጫቸው ምን አሉ
👉 ለነገው ጨዋታ በሙሉ ዝግጅት እንገኛለን 👉 ጎል ለማስቆጠር አጥቅተን እንጫወታለን 👉 የድሬዳዋ ህዝብ በነቂስ ወጥቶ…
የሲዳማ ቡና ወሳኝ ተጫዋቾች ለወሳኙ ጨዋታ ይደርሱ ይሆን ?
ትናንት ጉዳት ያስተናገዱት ሁለቱ የሲዳማ ቡና ቁልፍ ተጫዋቾች ለወሳኙ የቻምፕየንስ ሊግ ጨዋታ ይደርሱ ይሆን የሚለውን ሶከር…
ነብሮቹ ረዳት አሰልጣኝ ሾሙ
አሰልጣኝ ሳምሶም አየለ ረዳት አሰልጣኛቸውን ይፋ አድርገዋል በአዲሱ የውድድር ዓመት በተሻለ ደረጃ ለማጠናቀቅ አሰልጣኝ ሳምሶን አየለን…
አል ሂላል ላቀረበው ጥያቄ ለካፍ ምላሽ ተሰጥቷል
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ሁለተኛው ዙር ጨዋታውን ከሲዳማ ቡና ጋር የሚያደርገው የሱዳኑ አልሂላል ላቀረበው ጥያቄ ምላሽ መሰጠቱን…
ሐበሻ ቢራ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያለውን ቤተሰባዊነት አስቀጥሏል
ያለፉትን አስራ ሁለት ዓመታት ከአስራ ሁለት ለባሾቹ ጋር አብሮ የዘለቀው ሐበሻ ቢራ ከፍተኛ የሆነ የስፖንሰር ስምምነት…
ዳዊት ካሳው በቤልጂየም ክለብ ተፈልጓል
የሸገር ከተማው ተስፈኛው አጥቂ ዳዊት ካሳው ከቤልጂየም ክለብ የሙከራ ዕድል አግኝቷል። ከቅርብ ጊዜያት ወደህ ከተመለከትናቸው ተስፈኛ…
በርበሬዎቹ ምክትል አሰልጣኝ ሾመዋል
አሰልጣኝ ካሊድ መሐመድ ረዳት አሰልጣኛቸውን ይፋ አድርገዋል በአሰልጣኝ ካሊድ መሐመድ የሚመሩት አዲስ አዳጊዎቹ ሀላባ ከነማዎች በታሪክ…
ጋሞ ጨንቻዎች ረዳት አሰልጣኝ ሾመዋል
አሰልጣኝ ማቲዮስ ለማ ረዳት አሰልጣኛቸውን ይፋ አድርገዋል። በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ሲቢኢ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የሚሆኑት…

