“ለኢትዮጵያውያን ግብጠባቂዎች ምሳሌ መሆን እፈልጋለው” ጀማል ጣሰው

በቋሚነት ለመጫወት ከዓመታት በኃላ ያገኘውን ዕድል በአግባቡ እየተጠቀመ የሚገኘው ጀማል ጣሰው ስለተበረከተለት ሽልማት እና ስለሌሎች ጉዳዮች…

” አሰልጣኞቼ ተቀይሬ ስገባ የጎል ዕድል እንድፈጥር ይነግሩኛል፤ እኔም… ” – ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የዛሬው ተጠባቂ ጨዋታ በዐፄዎቹ የበላይነት እንዲጠናቀቅ ለሙጂብ ቃሲም ጎል በጥሩ ሁኔታ ወደፊት ካሻገረው…

የሸገር ደርቢ የሚካሄድበት ከተማ ታውቋል

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛው ዙር ተጠባቂውን የሸገር ደርቢ ጨዋታ የምታስተናግደው ከተማ እና ቀን ታውቋል። ከረጅም…

“ሁለተኛ ሴት ልጄን የማገኝ በመሆኑ ይህን ለማሰብ ነው ደስታዬን የገለፅኩት” – ኤፍሬም አሻሞ

ኤፍሬም አሻሞ ዛሬ ጎል ካስቆጠረ በኋላ ደስታውን ስለገለፀበት መንገድ ይናገራል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት…

የፕሪምየር ሊጉ የውድድር ዘመን አጋማሽ እረፍት መቼ እንደሆነ ታወቀ

በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ የሚገኘው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮው የውድድር ዘመን አጋማሽ ዕረፍት ከዚህ ቀደም ከነበረው…

የፕሪምየር ሊጉ ጨዋታዎች ላይ የቀን ሽግሽግ ተደርጓል

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቀጣይ መርሐ ግብር ላይ መጠነኛ የቀን ሽግሽግ ተደርጓል። ውድድሩ በሁለተኛ አስተናጋጅ ከተማ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ድንቅ ጎል ያስቆጠረው ተስፈኛ ወጣት ይናገራል

የአዲሱ ትውልድ ተጫዋቾችን እየተመለከትን በምንገኝበት የዘንድሮ ዓመት ውድድር በዛሬው ዕለት ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ አስደናቂ ጎል ካስቆጠረው…

የጌታነህ ከበደ ታሪካዊ አጋጣሚ…

የ2013 የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የተለያዩ አዳዲስ ኹነቶችን እያስመለከተን ሰባተኛ ሳምንት ሲደርስ በዛሬው ዕለትም ታሪካዊ አጋጣሚ በጌታነህ…

ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ | የጅማ ከተማ ዝግጅት ወቅታዊ መረጃዎች

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ አዘጋጅ ከተማ የሆነችው ጅማ ከረጅም ዓመት በኃላ የሀገሪቱን ትልቁን ውድድር ለማስተናገድ…

ወላይታ ድቻ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

በቅርቡ ዋና አሰልጣኙ እና ምክትሉን ያሰናበተው ወላይታ ድቻ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት የክለቡ የቦርድ…