ወልቂጤ ከተማ ከሦስት ተጫዋቾቹ ጋር ሊለያይ ነው

ወልቂጤ ከተማ በዘንድሮ የውድድር ዓመት ወደ ቡድኑ ከቀላቀላቸው ሦስት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ለመለያየት ተቃርቧል። ቤትኪንግ ፕሪምየር…

ጅማ አባ ጅፋር አዲስ አሰልጣኝ ሾመ

ከአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ጋር በቅርቡ የተለያየው ጅማ አባ ጅፋር በዛሬው ዕለት አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል። በታሪኩ ለመጀመርያ…

ድሬዳዋ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያየ

ድሬዳዋ ከተማን በዋና አሰልጣኝ በመሆን ያለፉትን ወራት ቡድኑን እየመሩ የቆዩት አሰልጣኝ ፍስሐ ጥዑመልሳን ቀዛሬው ዕለት ከክለቡ…

ተስፋሁን ጋዲሳ በመጨረሻም ሀገሩ በሠላም ገብቷል

የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ተስፋሁን ጋዲሳ (ኮል) ከዓመታት አስቸጋሪ ህይወት በኃላ ለሀገሩ በቅቷል። ባለክህሎቱ ተስፋሁን…

የአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ቀጣይ ማሪፍያ በቅርቡ ይታወቃል

አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም የፕሪምየር ሊግ ቡድን ለመያዝ ተቃርበዋል። ባሳለፍነው የውድድር አጋማሽ ላይ ሀዲያ ሆሳዕናን ተረክበው በኮሮና…

ጥቂት ነጥቦች በኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ዙርያ

በ14 ክለቦች መካከል በሁለት ምድብ ተከፍሎ የሚደረገው የኢትዮጵያ ከ20ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ከጥር 30 ጀምሮ በአዳማ…

የአሰልጣኝ ፍስሐ ጥዑመልሳን እና ድሬዳዋ ሊለያዩ ?

በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮው የውድድር ዘመን ከሚሰጡት አስተያየት ጋር ተያይዞ መነጋገሪያ ርዕስ የሆኑት አሰልጣኝ ፍስሐ ጥዑመልሳን…

ወላይታ ድቻ የአምበሉን ውል አራዘመ

በርካታ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት የደረሰው ወላይታ ድቻ የአምበሉ ደጉ ደበበን ውል አራዝሟል። በአርባምንጭ ጨርቃጨርቅ የእግርኳስ ህይወቱን…

ድሬዳዋ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግን ለማዘጋጀት ያለችበት ደረጃ ተገመገመ

የሊግ ካምፓኒው ውድድሮች የሚካሄድባቸውን ከተሞች አስቀድሞ የመገምገም ተግባሩን ቀጥሎ የድሬዳዋን ቅድመ ዝግጅት እየተመለከተ ይገኛል። የቤትኪንግ በፕሪምየር…

የጋቶች ፓኖም ማረፊያ ታውቋል

በሀገር ውስጥ እና ከኢትዮጵያ ውጭ በመጫወት የምናውቀው ግዙፉ አማካይ ጋቶች ፓኖም ወደ ኢትዮጵያ ክለብ ተመልሶ ለመጫወት…