የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ነገ ከማሊ አቻው ጋር በአዲስ አበባ ስታድየም ለሚኖረው የማጣርያ ጨዋታ…
ዳንኤል መስፍን
ኢትዮጵያ ቡና ከደደቢት የሚያደርጉት ጨዋታ ላይካሄድ ይችላል
በ17ኛ ሳምንት ሊካሄድ ቀጠሮ የተያዘለት የኢትዮጵያ ቡና እና ደደቢት ጨዋታ አስቀድሞ በወጣለት መርሐ ግብር መሠረት ላይካሄድ…
ሴቶች አንደኛ ዲቪዝዮን | ንግድ ባንክ በሜዳው፤ አዳማ እና ሀዋሳ ከሜዳቸው ውጪ አሸንፈዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 17ኛ ሳምንት ዛሬ አራት ጨዋታዎች ሲከናወኑ መሪው ንግድ ባንክ እና…
ሳላዲን ሰዒድ የቀዶ ጥገና አደረገ
ከረጅም ወራት የጉልበት ጉዳት በኋላ በዘንድሮ የውድድር ዓመት በጥሩ ብቃት የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ የፊት አጥቂ ሳላዲን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-0 ኢትዮጵያ ቡና
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ድሬዳዋ ላይ ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና ያደረጉት ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ወደ ድል ሲመለስ ኢትዮጵያ ቡና በውጤት ማጣት ጉዞው ቀጥሏል
የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎችን ጨምሮ በዘንድሮ የውድድር ዓመት በድሬዳዋ ስታዲየም ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ ተመልካች በታደመበት ጨዋታ ድሬዳዋ…
ምንይሉ ወንድሙ ስለ እግርኳስ ህይወቱ እና የዘንድሮ አቋሙ ይናገራል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መጫወት በቻለባቸው ያለፉት ዓመታት እንደ ዘንድሮ በርከት ያሉ ጎሎችን አስቆጥሮ አያውቅም። በአንድ ክለብ…
አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ ቅጣታቸውን ቢያጠናቅቁም በልምምድ ላይ አልተገኙም
በ2010 የውድድር ዘመን ወልዲያ ከፋሲል ከነማ ባደረጉት የሊግ ጨዋታ ለተፈጠረው ሁከት መነሻ ናችሁ በማለት የዲሲፕሊን ኮሚቴ…
ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | አዳማ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን በመረምረም በጊዜያዊነት የሊጉ አናት ላይ ተቀምጧል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን 16ኛ ሳምንት ዛሬ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ…
አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ
ያለፉትን ዓመታት ለታዳጊዎች ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት እና ወደ ዋናው ቡድን በማሳደግ ስኬታማ እየሆነ የመጣው አዳማ ከተማ…