” እናቴ በህይወት የለችም። እሷ ስታርፍ አባቴ ስላልነበረ ሐረር በሚገኘው የህፃናት ማሳደጊያ ማደግ ጀመርኩ። ማሳደጊያው ሲፈርስ…
ዳንኤል መስፍን
“የሠላም እና ወዳጅነት ዋንጫ” የሚጀምርበት ጊዜ ታውቋል
በኤርትራ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የሠላም እና የወዳጅነት ዋንጫ የካቲት መጀመርያ ላይ እንደሚካሄድ የኤርትራ እግርኳስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዝዳንት…
ድሬዳዋ ከተማ አንድ ተጫዋች አሰናበተ
ድሬዳዋ ከተማ በክረምቱ ካስፈረማቸው የውጪ ዜጎች መካከል በአንድም ጨዋታ ላይ ተሳትፎ ያላደረገውን አጥቂ አሰናበተ። የምስራቅ ኢትዮጵያው…
“በእርግጠኝነት በመልሱ ጨዋታ ውጤቱን እንቀለብሳለን” ዩሱፍ ዓሊ – ጅማ አባጅፋር
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር በሜዳው በሀሳኒያ አጋዲር 1-0 ከተሸነፈ በኋላ…
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | ጅማ አባ ጅፋር በሜዳው ተሸንፎ ወደ ምድብ ድልድል የመግባት እድሉን አጥብቧል
በቶታል ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ የሞሮኮው ሀሳኒያ አጋዲርን ያስተናገደው…
ሴቶች አንደኛ ዲቪዝዮን | ቅዱስ ጊዮርጊስ የዓመቱን ሁለተኛ ድል አስመዝግቧል
በስምንተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የዛሬ ብቸኛ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ ኤሌትሪክን 3-0…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 5-1 መከላከያ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ መከላከያን ገጥሞ 5-1 ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች በሚከተለው መልኩ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በግብ ተንበሽብሾ ወደ ሠንጠረዡ አናት ተጠግቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስረኛ ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ መከላከያን ገጥሞ 5-1 በማሸነፍ ወደ…
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | ጅማ አባ ጅፋር ለነገው ጨዋታ የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ ሰርቷል
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ በአል አህሊ ተሸንፎ ከአንደኛው ዙር የወደቀው ጅማ አባ ጅፋር ወደ ኮፌዴሬሽን ካፕ ምድብ…
ድሬዳዋ ከተማ ይግባኝ ጠየቀ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በኢታሙና ኤይሙኔ ላይ በጣለው የ8 ጨዋታ እገዳ ላይ ክለቡ ድሬዳዋ ከተማ ይግባኝ ጠይቋል።…