በ17ኛ ሳምንት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እሁድ ከደደቢት ጋር ሊያካሄደው የነበረው ጨዋታ ወደ ሌላ ጊዜ መተላለፉን ተከትሎ…
ዳንኤል መስፍን
U-20 | አሰልጣኝ ዮሴፍ ተስፋዬ ረዳቶቻቸውን አሳወቁ
በአስመራ የሚካሄደው “የሠላም እና ወዳጅነት ዋንጫ” ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድንን እንዲያሰለጥኑ በትናንትናው…
የዲሲፕሊን ኮሚቴ በረከት ሳሙኤል ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ
በተስተካካይ መርሐ ግብር ድሬዳዋ ከተማ ከሲዳማ ቡና ባካሄዱት ጨዋታ የውድድር ታዛቢው ባቀረቡት ሪፖርት መነሻነት ያልተገባ ድርጊት…
የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች አዲስ አበባ ይገኛሉ
ለሁለት ሀገራት ብሔራዊ ቡድን የተጫወቱት እና በኢትዮጵያ እግርኳስ ታሪክ ስማቸው ጎልቶ ከሚነሱ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆኑት…
ሴቶች አንደኛ ዲቪዝዮን | በ17ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታዎች አአ ከተማ እና ጥረት አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን 17ኛ ሳምንት ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ አዲስ አበባ ከተማ…
“መቐለን ቻምፒዮን ማድረግ፤ በግሌም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ መሆን እፈልጋለው” አማኑኤል ገ/ሚካኤል
በኢትዮጵያ እግርኳስ ያለፉትን ሦስት ዓመታት ክስተት ሆነው ብቅ ካሉ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው። ፍጥነቱ ፣ ያገኛቸውን…
የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን አከናወነ
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ነገ ከማሊ አቻው ጋር በአዲስ አበባ ስታድየም ለሚኖረው የማጣርያ ጨዋታ…
ኢትዮጵያ ቡና ከደደቢት የሚያደርጉት ጨዋታ ላይካሄድ ይችላል
በ17ኛ ሳምንት ሊካሄድ ቀጠሮ የተያዘለት የኢትዮጵያ ቡና እና ደደቢት ጨዋታ አስቀድሞ በወጣለት መርሐ ግብር መሠረት ላይካሄድ…
ሴቶች አንደኛ ዲቪዝዮን | ንግድ ባንክ በሜዳው፤ አዳማ እና ሀዋሳ ከሜዳቸው ውጪ አሸንፈዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 17ኛ ሳምንት ዛሬ አራት ጨዋታዎች ሲከናወኑ መሪው ንግድ ባንክ እና…
ሳላዲን ሰዒድ የቀዶ ጥገና አደረገ
ከረጅም ወራት የጉልበት ጉዳት በኋላ በዘንድሮ የውድድር ዓመት በጥሩ ብቃት የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ የፊት አጥቂ ሳላዲን…