በ2019 በኒጀር አዘጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ከ20 አመት በታች ዋንጫ የመጀመርያ ዙር የማጣርያ ጨዋታውን ከብሩንዲ ጋር መጋቢት…
ዳንኤል መስፍን
ብቸኛው የአፋር ክለብ የመፍረስ አደጋ ውስጥ ገብቷል
በኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አወዳዳሪነት ከሚደረጉ ውድድሮች በሦስተኛ እርከን የሚገኘው የኢትዮዽያ 1ኛ ሊግ ውድድር ከ50 በላይ ክለቦችን…
አዲሱ የመከላከያ አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ቡድኑን ለማሻሻል አልመዋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለብ የሆነው መከላከያ ደካማ የውድድር ጊዜ እያሳለፈ መሆኑን ተከትሎ አሰልጣኝ ምንያምር ፀጋዬን አሰናብቶ…
ነጂብ ሳኒ ከ23 ወራት በኋላ ወደ እግርኳስ የሚመልሰውን ዝውውር አድርጓል
በሀላባ ከተማ ፣ ሙገር ሲሚንቶ እና መከላከያ የውድድር ጊዜያትን ማሳለፉን ተከትሎ በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሣህሌ ጥሪ አማካኝነት…
አሳልፈው መኮንን ወደ ወልዲያ አምርቷል
በጉዳት እና በሌሎች ምክንያቶች በርከት ያሉ ተጨዋቾቹን አገልግሎት በሚገባ ማግኘት ያልቻለው ወልዲያ ወደ ዝውውር ገበያው እንደሚወጣ…
ምንያምር ጸጋዬ ከመከላከያ አሰልጣኝነት ተነሱ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮው የውድድር ዘመን 13ኛ ደረጃ ላይ በመቀመጥ መልካም ያልሆነ ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው መከላከያ…
አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ከሰበታ ከተማ ጋር ተለያዩ
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ሰበታ ከተማን በውድድር አመቱ መጀመርያ ተረክበው ወደ ፕሪምየር ሊጉ ለማደግ ፉክክር እያደረጉ የነበሩት…
ለዳኞች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ትላንት ተጠናቀቀ
ለ120 የፕሪምየር ሊግ ዳኞች እና ኮሚሽነሮች ከመጋቢት 1 ለተከታታይ አራት ቀናት በተሻሻሉት የጨዋታ ህጎች ዙርያ እና…
ተመስገን ዳና የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ
በታንዛንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2019 የአፍሪካ የ17 አመት በታች ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎችን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች…
ሉሲ | ሰላም ዘርዓይ 11 ተጫዋቾችን ቀነሰች
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሰላም ዘርዓይ ለ2019 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት ከመረጠቻቸው 36 ተጫዋቾች…