ከቀናት በፊት ባህር ዳር የደረሰው አል-ሂላል ኦምዱርማን በባህር ዳር ስታዲየም የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቶ አጠናቋል። ነገ አስር…
ዳንኤል መስፍን
ከነገው ወሳኝ ጨዋታ አስቀድሞ በፈረሰኞቹ ቤት ያሉ ወቅታዊ መረጃዎችን እናጋራቹሁ
ከአራት ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ ቻምፒየንስ ሊግ መድረክ የተመለሱትን ቅዱስ ጊዮርጊሶች የተመለከቱ አሁናዊ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል።…
“ያለምንም ጥርጥር የነገውን ጨዋታ ለማሸነፍ በሙሉ አቅማችን ወደ ሜዳ እንገባለን” ሱራፌል ዳኛቸው
በነገው ጨዋታ ዙሪያ የተለያዩ ዘገባዎችን እያደረስን ሲሆን አሁን ደግሞ የፋሲል ከነማው አማካይ ሱራፌል ዳኛቸው ከድረ-ገፃችን ጋር…
“በራሳችን እንቅስቃሴ ብልጫ ወስደን ለማሸነፍ ወደ ሜዳ እንገባለን” አስቻለው ታመነ
ፋሲል ከነማዎች ወሳኙን የቅድመ ማጣርያ ጨዋታቸውን ከማድረጋቸው በፊት አዲሱ የቡድኑ አምበል አስቻለው ታመነ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…
ጋምቢያዊው አጥቂ ለነገው ጨዋታ ይደርሳል
ፋሲሎችን የተቀላቀለው አዲሱ ፈራሚ ለነገው ጨዋታ የመድረሱ ነገር ተረጋግጧል። ነገ ባህር ዳር ላይ በሚደረገው የኮፌዴሬሽን ካፕ…
“ዋናው ዓላማችን የተሻለ ጉዞ ማድረግ ነው” አሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ
ፋሲል ከነማ በነገው ዕለት በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከማድረጉ በፊት አሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ ለሶከር ኢትዮጵያ…
ቡማሙሩ ማምሻውን ልምምዱን ሰርቷል
i>በኮፌዴሬሽን ካፕ የቅድመ ማጣርያ ጨዋታውን ከፋሲል ከነማ ጋር የሚያደርገው የብሩንዲው ቡማሙሩ ማምሻውን ልምምዱን አድርጓል። ነገ በባህር…
ከነገው የፋሲል ከነማ ጨዋታ አስቀድሞ ወቅታዊ መረጃዎችን እናጋራችሁ
በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ፋሲል ከነማን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች እንደሚከተለው አጠናክረናል። ፋሲል ከነማ በ2014 የቤትኪንግ…
የፈረሰኞቹ አጥቂ ከእሁዱ ጨዋታ ውጭ ሆኗል
በዘመን መለወጫ ዕለት የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጀመርያውን ቅድመ ማጣርያ ጨዋታ የሚያደርጉት ፈረሰኞቹ በወሳኙ ፍልሚያ የአጥቂያቸውን ግልጋሎት…
ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል
በአሰልጣኝ አጥናፉ ዓለሙ የሚመራው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በካፍ የልህቀት ማዕከት ዝግጅቱን እያከናወነ ይገኛል።…

