በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሚካሄደው ከ17 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ በሁለት ጨዋታ ሲጀምር አዳማ ከተማ እና…
ዳንኤል መስፍን
ሰበታ ከተማ አንበሎቹን አሳውቋል
ሰበታ ከተማ ለ2014 ከቡድኑ ጋር አብረው ያልዘለቁትን የሚተኩ አዲስ አንበሎችን ሾሟል። በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ለቀጣይ ሦስት…
የወልቂጤ ከተማ ደጋፊዎች ፍላጎት ምንድነው?
በክረምቱ መነጋገርያ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል የፕሪምየር ሊጉ ተሳታፊው ወልቂጤ ከተማ ደጋፊዎች በክለቡ ላይ ያነሱት ተቃውሞ እና…
ዋልያው በአዳማ ከተማ የሚያደርገውን ዝግጅት እንደቀጠለ ነው
በቀን ሁለት ጊዜ ዝግጅታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ዋልያዎቹ ዛሬም መደበኛ ልምምዳቸውን ሲሰሩ ተመልክተናል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነሐሴ…
ከ17 ዓመት በታች ውድድር እሁድ ይጀምራል
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሻምፒዮና ውድድር የተሳታፊ ቡድኖች ቁጥር ዝቅ ብሎ እሁድ በባቱ ከተማ መካሄድ ይጀምራል።…
የሙጂብ ቃሲም ዝውውር ጉዳይ በይደር ይታያል
ሙጂብ ቃሲም ዛሬ ወደ ድሬዳዋ ሊያጠናቅቅ የነበረው ዝውውር ወደ ነገ ተሻግሯል። የዛሬው ርዕሰ ዜና በመሆን መነጋገሪያ…
የሲዳማ ቡና የህክምና ባለሙያው ውዝግብ…
“…የመጨረሻ ውሳኔ እስኪሰጥ ድረስ ከስራ የታገዱ መሆኑን እንገልፃለን” ሲዳማ ቡና “የቃልም ሆነ የጽሁፍ ማስጠንቀቂ ሳይሰጠኝ ያለ…
“በአዲስ ክለብ ጠብቁኝ” – ሙጂብ ቃሲም
ከአልጄሪያው ክለብ ጋር የሚያደርገው ዝውውር ያልተሳካው ሙጂብ ቃሲም በወቅታዊ ጉዳይ ዙርያ ለሶከር ኢትዮጵያ ሀሳቡን አጋርቷል። ሙጂብ…
የሙጂብ ቃሲም ዝውውር ዕክል ገጥሞታል
ወደ አልጄሪያው ክለብ እንደሚያመራ የተነገረለት ሙጂብ ቃሲም የዝውውሩ ሂደት መስተጓጉል እንዳጋጠመው ተሰምቷል። ከፋሲል ከነማ ጋር ቀሪ…
የአሰልጣኝ ካሣዬ እና የክለቡ ተወካዮች ስብሰባ …
ከምክትል አሰልጣኙ ወል አለመታደስ ጋር በተያያዘ አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ እና የክለቡ ሦስት ተወካዮች ምክክር አድርገዋል። ረፋድ…