ከተጫዋቾቹ ጋር ወደ ቢሾፍቱ ሳይጓዝ የቀረው አሠልጣኝ ካሣዬ ክለቡ ያስቀመጠውን አቅጣጫ በጊዜያዊነት መቀበሉ ታውቋል። በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ…
ዳንኤል መስፍን
ወጣቱ የመስመር አጥቂ ጅማ አባ ጅፋር አምርቷል
በከፍተኛ ሊግ ጥሩ የውድድር ዓመት ያሳለፈው የመስመር አጥቂ ጅማ አባ ጅፋርን ተቀላቅሏል። በ2014 የውድድር ዘመን በተሻለ…
ከ17 ዓመት በታች ውድድርን አስመልክቶ ውይይት ተካሂዷል
የፕሪምየር ሊግ እና የክልል ቡድኖችን ባሳተፈ መልኩ ለመጀመርያ ጊዜ የሚዘጋጀው ከ17 ዓመት በታች ውድድርን አስመልክቶ በጁፒተር…
ከ17 ዓመት በታች ውድድር የምድብ ድልድል ወጥቷል
በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በባቱ ከተማ ከነሐሴ 15 እስከ ጳጉሜ 3 ድረስ የሚካሄደው ከ17 ዓመት በታች…
ጅማ ከተማ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ለማዘጋጀት ጥያቄ አቀረበች
የዓምናዋ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ አዘጋጅ ከተማ ጅማ ዳግመኛ ውድድሩን እንዲስተናገድባት ጥያቄ ማቅረቧ ታውቋል። በ2013 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ…
አሰልጣኝ ካሣዬን በተመለከተ አቅጣጫ ተሰጥቷል
የኢትዮጵያ ቡና ሥራ አመራር ቦርድ በአሰልጣኝ ካሣዬን ዙርያ አቅጣጫ ማስቀመጡ ታውቋል። የወቅቱ መነጋገሪያ ርዕስ የሆነው የአሰልጣኝ…
የኢትዮጵያ ቡና ሥራ አመራር ቦርድ ስብሰባ አድርጓል
በወቅታዊ ሁኔታ የኢትዮጵያ ቡና ስራ አመራር ቦርድ ማምሻውን ረጅም ሰዓት የፈጀ ስብሰባ ማድረጋቸው ታውቋል። ጳጉሜ ወር…
ካሣዬ አራጌ ለክለቡ ደብዳቤ አስገብቷል
የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋቾች ለዝግጅት ቢሾፍቱ ቢደርሱም ዋና እና ረዳት አሠልጣኙ እስከ አሁን ድረስ ወደ ስፍራው አላቀኑም።…
ቡናማዎቹ ለቅድመ ውድድር ዝግጅት ቢሸፍቱ ገብተዋል
በካፍ ኮፌዴሬሽን ዋንጫ ተካፋይ የሆነው ኢትዮጵያ ቡና ለቅድመ ውድድር ዝግጅት ወደ ቢሸፍቱ ሲያመሩ የቡድኑ አሰልጣኞች አብረው…
የሳላዲን ሰዒድ ወቅታዊ ጉዳይ ?
በሳላዲን ሰዒድ ቀጣይ ሁኔታ አስመልክቶ የሚነሱ የተለያዩ ጉዳዮችን አስመልክቶ ይህን ዘገባ ለማጠናቀር ወደናል። ከአዲሱ ሚሌኒየም ወዲህ…