ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

የመጨረሻው ፅሁፋችን በሳምንቱ የታዘብናቸው ሌሎች ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች ተዳሰውበታል። 👉 ፍትጊያዎች የበዙበት የመከላከያ እና የሀዲያ ሆሳዕና…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

በሰባተኛ የጨዋታ ሳምንት አሰልጣኞች ዙርያ የተመለከትናቸውን ጉዳዮች የሦስተኛው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 ከፍተኛ ጫና ውስጥ የሚገኙት…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

በሰባተኛ የጨዋታ ሳምንት የታዘብናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች የሁለተኛው የፅሁፋችን ክፍል አካል ናቸው። 👉 ኦኪኪ አፎላቢ እና…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

የሰባተኛ ጨዋታ ሳምንት ዓበይት ክለብ ነክ ጉዳዮች በዚህኛው ፅሁፋችን ተዳሰዋል። 👉 አስደንጋጩ የሲዳማ ቡና መከላከል በሰባተኛ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0-2 ኢትዮጵያ ቡና

ኢትዮጵያ ቡና ሦስተኛ ተከታታይ ድል ድሬዳዋ ላይ ካስመዘገበ በኋላ ሁለቱ አሰልጣኞች ተከታዩን ብለዋል። ካሣዬ አራጌ –…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 3-1 ሰበታ ከተማ

ሀዋሳ ከተማዎች ከተከታታይ ነጥብ መጣሎች በኃላ ሰበታ ከተማን በመርታት ወደ አሸናፊነት ከተመለሱበት ጨዋታ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ

በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ፋሲል ተካልኝ – አዳማ ከተማ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተዋል

በሁለተኛው አጋማሽ የተሻለ ፉክክር በተመለከትንበት እና አዳማ ከተማዎች በርከት ያሉ የግብ እድሎችን ፈጥረው ወደ ግብነት መለወጥ…

አሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 3-1 ወላይታ ድቻ

በዕለቱ የመጀመሪያ በነበረው እና ባህርዳር ከተማ የወላይታ ድቻን ያለመሸነፍ ግስጋሴን ከገባተበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ደረጃቸውን ያሻሻሉበትን ድል አስመዝግበዋል

በስድስተኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን ውሎ የመጀመርያ በነበረው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊሶች ሀዋሳ ከተማን በእስማኤል ኦሮ-አጎሮ ሁለት ግቦች…