ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የድሬዳዋ ቆይታ ሁለተኛ የጨዋታ ሳምንት በነበረው የ18ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር የታዘብናቸውን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 0-0 ባህር ዳር ከተማ

ያለጎል ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል። ሀብታሙ ዘዋለ (ቡድን መሪ) – ፋሲል ከነማ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

በ17ኛ ሳምንት የድሬዳዋ ከተማ የመጀመሪያ የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው ሌሎች የትኩረት ነጥቦች በዚህ ፅሁፍ ተካተዋል። 👉 አሳሳቢው…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

በድሬዳዋ ከተማ የመጀመሪያ የጨዋታ ሳምንቱን ባጠናቀቀው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸውን አሰልጣኝ ነክ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

በ17ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የታዘብናቸው ዓበይት ተጫዋች ነክ ጉዳዮችን በተከታዩ መልኩ ለመዳሰስ ሞክረናል። 👉የውጭ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

ሊጉ በ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከዕረፍት ተመልሷል። በዚህ ሳምንት የተመለከትናቸው ክለብ ተኮር ጉዳዮችንም እንደሚከተለው ተመልክተናል። 👉የአሸናፊነት ሥነ-ልቦናን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህርዳር ከተማ 2-0 ወልቂጤ ከተማ

የአስር ሰዓቱ ጨዋታ በባህር ዳር አሸናኒነት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ፋሲል…

ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ በአሰልጣኝነት ከሾመ ወዲህ ተጠናክሮ ለመቅረብ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት…

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

የአስራ ስድስተኛ ሳምንት ዐበይት ትኩረት አራተኛ ክፍልን እነሆ! 👉የባህር ዳር ከተማ ቆይታ መጠናቀቅ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

የሳምንቱ ጨዋታዎችን ተመርኩዘን የተመለከትናቸው አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዐበይት አስተያየቶች እንደሚከተለው አቅርበናል። 👉 ማሒር ዴቪድስ እና…